በትላንትናው እለት በጁፒተር ሆቴል በእግርኳስ ፌዴሬሽኑ እና የዳኞችና ታዛቢዎች ማኅበር መካከል በተደረገው ስብሰባ የተቋረጡ ውድድሮችን ለመጀመር…
ዜና
ቦባን ዚሩንቱሳ አንድም ጨዋታ ሳያደርግ ኢትዮጵያ ቡናን ለቋል
በሁለተኛው ዙር ኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለው የአጥቂ አማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ቦባን ዚሩንቱሳ ጥሩ ግልጋሎት ያበረክታል ተብሎ ቢጠበቅም…
News In Brief – May 10
Ethiopian Premier League Returns The Ethiopian Match Referees and Commissioners Association have agreed to halt their…
Continue Reading“ፊፋ እና ካፍ በመከላከያ እና ወልዋሎ ጨዋታ ዙርያ ውሳኔ እንድናሳውቅ ደብዳቤ ልከዋል” ልዑልሰገድ በጋሻው
በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ሚያዚያ 22 ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በመከላከያ እና በወልዋሎ ጨዋታ ላይ…
“በሜዳ ላይ የሚሰጡ ካርዶችን እንዲነሳላቸው የሚያደርገው አበበ ገላጋይ ነው” ዳዊት አሳምነው
በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና በዳኞችና ታዛቢዎች ማኅበር መካከል እየተካሄደ በሚገኘው ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረገው ኢንተርናሽናል ዋና…
ፌዴሬሽኑ ከዳኞች ጋር ከስምምነት ላይ ከደረሰ የተቋረጠው ፕሪምየር ሊግ በተስተካካይ ጨዋታዎች ይቀጥላል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተቋረጠው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቀጣይ ሳምንት በተስተካካይ መርሀ ግብር እንደሚቀጥል አስታወቀ። የዳኞች እና…
ፌዴሬሽኑ የዳኞች እና ታዛቢዎች ማኅበር ባስቀመጣቸው ቅደመ ሁኔታዎች ዙርያ ምላሹን ሰጥቷል
በዛሬው እለት በፌዴሬሽኑ እና በዳኞች ማኅበር መካከል እየተካሄደ የሚገኘው ስብሰባ ላይ ማኅበሩ ላነሳቸው 10 ቅደመ ሁኔታዎች…
ዳኞቻችን ለስልጠና ወደ ካይሮ ሲያቀኑ ተመስገን ሳሙኤል ወደ “ኤ” ኤሊት ደረጃ አደገ
በ2018 የፊፋ እና የካፍ ኢንተርናሽናል ዳኝነት ባጅ ያገኙት አራቱ ኢትዮዽያውያን ዳኞች ዛሬ ለስልጠና ወደ ካይሮ ሲያቀኑ…
” ኢትዮጵያ ለታገለችላቸው የስፖርት መርሆች ተገዢ መሆን አለባት ” አብርሀም መብራቱ
በእግርኳሳችን ከጊዜ ወደ ጊዜ መልኩን እየቀያያየረ የሚገኘው የስርአት አልበኝነት ጉዳይ አሳሳቢነት ከመቼውም ጊዜ የከፋ ደረጃ ላይ…
የተሾመ ታደሰ እና የአርባምንጭ ከተማ ጉዳይ እልባት አላገኘም
በ2009 በአርባምንጭ ከተማ ለተጨማሪ ሁለት አመታት ለመጫወት ኮንትራቱን ያራዘመው ተሾመ ታደሰ በዛው አመት ግንቦት ወር ላይ…