ወላይታ ድቻ በአልሰላም ስታዲየም የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመርያ ዙር የመልስ ጨዋታ ነገ ዛማሌክን የሚገጥመው ወላይታ ድቻ ትላንት 42 የልዑካን ቡድን…

ተመስገን ዳና ረዳቶቹን ለፌዴሬሽኑ አሳወቀ

በታንዛንያ አዘጋጅነት በ2019 ለሚካሄደው የአፍሪካ ከ17 አመት በታች ዋንጫ ለመሳተፍ የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታውን ከቡሩንዲ ጋር የሚያደርገው…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ውጪ ሆኗል

ዛሬ በስታር ታይምስ ስታድየም በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የአንደኛ ዙር የመልስ ጨዋታውን ከዩጋንዳው ኬሲሲኤ ጋር ያደረገው ቅዱስ…

” የምንከላከል ከሆነ ስህተት መስራታችን አይቀርም ” በዛብህ መለዮ

በአፍሪካ የክለቦች መድረክ ኢትዮጵያ ወክሎ በመሳተፍ ላይ ያለው ወላይታ ድቻ ዛማሌክን በሜዳው 2 – 1 በማሸነፍ…

CAFCL| Kidus Giorgis Bow Out as KCCA Advances

Ugandan side Kampala City Council Authority defeated Kidus Giorgis 1-0 to progress to the group stages…

Continue Reading

ኬሲሲኤ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ መጋቢት 8 ቀን 2010 FT ኬሲሲኤ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ድምር ውጤት: 1-0 47′ መሐመድ ሻባን- –…

Continue Reading

ሳላዲን ሰዒድ በዚህ አመት ወደ ሜዳ አይመለስም

የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ ሳላዲን ሲዒድ ክለቡ አምና ሐምሌ ወር በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ከደቡብ…

ቻምፒየንስ ሊግ | የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኬሲሲኤ አሰልጣኞች ከጨዋታው በፊት የሰጡት አስተያየት

የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ካርሎስ ማኑኤል ቫዝ ፒንቶ እና የካምፓላ ሲቲ ካውንስል ኦውቶሪቲ (ኬሲሲኤ) አሰልጣኝ ማይክ ሙቴይቢ…

ኡመድ ኡኩሪ ስለ ወላይታ ድቻ እና ዛማሌክ ፍልሚያ ይናገራል

በኮፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ኢትዮጵያዊው ወላይታ ድቻ ሃያሉን የግብፅ ክለብ ዛማሌክን ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ…

CAFCL| Kidus Giorgis Battles KCCA in Lugogo

Record Ethiopian champions Kidus Giorgis tackle Kampala City Council Authority (KCCA) in Kampala, Uganda. The teams…

Continue Reading