ሰንዴይ ሙቱኩ ለፋሲል ከተማ ፈረመ

ፋሲል ከተማ ኬንያዊው ሁለገብ ተጫዋች ሰንዴይ ሙቱኩን በአንድ አመት ውል አስፈርሟል። ሰንደይ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጥሩ…

​ድሬዳዋ ከተማ ከሁለት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያየ

እንዳለፉት ሁለት አመታት ሁሉ ዘንድሮም ላለመውረድ እየተጫወተ የሚገኘው ድሬደዋ ከተማ በክረምቱ ወራት ከፍተኛ ሂሳብ በማውጣት ከመውረድ…

​ሲዳማ ቡና ከአሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህ ጋር ተለያየ

በውድድር ዘመኑ ደካማ አጀማመር ያደረገውና ቀስ በቀስ ራሱን አሻሽሎ ወደ ደረጃ ሰንጠረዡ ወገብ ከፍ ያለው ሲዳማ…

​የወላይታ ድቻዎቹ ተስፈኛ ወጣቶች በረከት ወልዴ እና ቸርነት ጉግሳ …

የወላይታ ድቻ  ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ዘጠኝ አመታት ከሶዶ እና አጎራባች ክልሎች የሚገኙ ታዳጊዎችን በየአመቱ በመመልመል…

​የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች – የካቲት 22 ቀን 2010

ጅማ አባ ቡና በከፍተኛ ሊግ በምድብ ለ የሚገኘው ጅማ አባ ቡና በዘንድሮ ዓመት አሰልጣኝ ግርማ ሀ/ዮሀንስ…

ሶከር-ህግ | የመጫወቻ ሜዳ ቅድመ ሁኔታዎች

ከእግር ኳስ ጋር የተያያዙ መሰረታዊ ህጎች ፣ መመሪያዎች እና ደንቦችን በምንመለከትበት የሶከር-ህግ አምዳችን የመጀመሪያ ክፍል ስለ…

Continue Reading

​ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በግብ ተንበሻብሾ ወደ ድል ተመልሷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ ከሙሉ…

​” አሰልጣኞች ለመስመር ተከላካዮች የማጥቃት ነፃነት መስጠት አለባቸው ” ኄኖክ አዱኛ 

ጅማ አባጅፋር በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ የውድድር ዘመን ተሳትፎው በአንደኛው ዙር ያደረጋቸውን ጨዋታዎች አጠናቆ ባስመዘገበው ውጤት…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሀሙስ የካቲት 22 ቀን 2010 FT ሀዋሳ ከተማ 4-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”] 43′…

Continue Reading

​ዮናታን ከበደ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል

ከቀናት በፊት ከአርባምንጭ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው ዮናታን ከበደ ወደ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊው ወላይታ ድቻ ማምራቱ…