ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ከገነው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል

ወላይታ ድቻ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታውን ነገ ከዛንዚባሩ ዚማሞቶ ጋር በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታድየም ያደርጋል።…

​አሰልጣኝ ብርሀኔ ከወልዋሎ በለቀቁበት መንገድ ዙርያ ቅሬታቸውን አሰምተዋል

አሰልጣኝ ብርሃኔ ገ/እግዚአብሔር ከወልዋሎ የተለያየሁበት መንገድ ተገቢ አይደለም በሚል ለፌዴሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤያቸውን አስገቡ።  አሰልጣኝ ብርሃኔ ወልዋሎን…

​ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነፍስ ዘርቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርሀ ግብር የነበረው እና በተስተካካይነት የተያዘው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ድሬደዋ ከተማ…

​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | በአንደኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከሜዳው ውጪ አሸንፏል

በ7ኛ ሳምንት ሊደረግ መርሀ ግብር ወጥቶለት በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ምክንያት ሳይደረግ የቀረው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ድሬዳዋ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ የካቲት 12 ቀን 2010 FT ኤሌክትሪክ 1-0 ድሬዳዋ ከ. 46′ ኃይሌ እሸቱ- – ቅያሪዎች ▼▲ –…

​ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ድሬደዋ ከተማ | ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰሞኑን ተስተካካይ ጨዋታዎች እየተደረጉበት ሲገኙ ዛሬም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድሬደዋ ከተማን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል። በጨዋታው…

​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ወደ ዋንጫው ፉክክር የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ጨዋታ ዛሬም ሲቀጥል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ 4-0…

ወልዋሎ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን የክለቡ አዲስ አሰልጣኝ አድርጎ በዛሬው እለት ሾሟል። አሰልጣኙ…

​ሪፖርት | መከላከያ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል

በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሳይደረግ የቀረው የመከላከያ እና የመቐለ ከተማ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም…

መከላከያ ከ መቐለ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ የካቲት 11 ቀን 2010 FT መከላከያ 1-0 መቐለ ከተማ 60′ ምንይሉ ወንድሙ – ቅያሪዎች ▼▲ 90′…

Continue Reading