የኢትዮጵያ ክለቦች በኮንፌድሬሽን ዋንጫው እነማንን ሊያገኙ ይችላሉ?

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ከሚያዘጋጃቸው የክለብ ውድድሮች መካከል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ አንዱ ነው፡፡ በፈረንሳዩ ግዙፍ ድርጅት ቶታል…

ለወላይታ ድቻ በሀዋሳ ደማቅ አቀባበል ተደረገ

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ዛማሌክን በደርሶ መልስ ጫወታ ከውድድሩ ውጭ ያደረገው ወላይታ ዲቻ ወደ ሀዋሳ ሲደረስ በበርካታ…

ወልዋሎ ዮሀንስ ሽኩርን አስፈረመ

ከመልካም አጀማመር በኋላ የውድድር ዘመኑን 12ኛ ደረጃ ይዞ ያጋመሰው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በዝውውር መስኮቱ ተጨዋቾችን ለማስፈረም…

ከፍተኛ ሊግ | ባህርዳር ከተማ በግስጋሴው ቀጥሏል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ አንድ የ14ኛ ሳምንት እና አንድ ተስተካካይ ጨዋታ ተደርገው አናት ላይ የሚገኘው ባህርዳር…

የኮንፌድሬሽን ዋንጫ ድልድል ቋት ይፋ ተደርጓል

የቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የቋት ድልድል ዛሬ ይፋ ተደርጓል፡፡ ካፍ አራት ቋቶችን ነገ…

What Can Ethiopian Clubs Learn from Wolaitta Dicha’s Heroics?

Wolaitta has done the impossible by knocking Zamalek out of the CAF Confederations Cup qualifiers. The…

Continue Reading

ደደቢት በዝውውር መስኮቱ ተጫዋች አያስፈርምም

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ የውድድር ዘመን አጋማሽን በ29 ነጥቦች በቀዳሚነት ያጠናቀቀው ደደቢት በአሁኑ ወቅት ክፍት በሆነው…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ እሁድ መጋቢት 23 ቀን 2010 FT ሱሉልታ ከተማ 2-1 ኢኮስኮ 9′ ዳዊት ተስፋዬ 83′…

Continue Reading

ወላይታ ድቻ በአዲስ አበባ አቀባበል ተደርጎለታል

የግብፁን ሃያል ክለብ በደርሶ መልስ ውጤት በማሸነፍ ከውድድሩ ውጪ ያደረገ የመጀመርያው የኢትዮጵያ ክለብ መሆኑን ተከትሎ ከፍተኛ…

ሁለት የወላይታ ድቻ ተጫዋቾች በግብፅ ክለቦች ተፈልገዋል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የግብፁ ኃያል ክለብ ዛማሌክን ከውድድር ውጭ በማድረግ ታሪክ መስራት የቻሉት ወላይታ ድቻዎች ሁለት…