In the Total CAF Confederations Cup preliminary round return leg Ethiopian flag bearers Wolaitta Dicha tackles…
Continue Readingዜና
” ጨዋታው ገና እንዳላለቀ ከተጫዋቾቼ ጋር ተነጋግረናል ” ዘነበ ፍሰሀ
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ወላይታ ድቻ በቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የዛንዚባሩ ዚማሞቶን ነገ 10:00…
“ ወላይታ ድቻ ከሜዳ ውጪ ባስቆጠረው ግብ ምክንያት የበላይ ነው” አብደልጋኒ ምሶማ
በቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ቅደመ ማጣሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ የዛንዚባሩን ዚማሞቶን በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ረቡዕ ያስተናግዳል፡፡…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | የወላይታ ድቻ ተጋጣሚ ዚማሞቶ የመጨረሻ ልምምዳቸውን አከናውነዋል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የወላይታ ድቻ ተጋጣሚ የሆነው የዛንዚባሩ ዚማሞቶ የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ…
” ከጎኔ የሚጫወቱት ተጫዋቾች ብቃት ችሎታዬ እንዲጎላ እገዛ አድርጎልኛል ” ከነዓን ማርክነህ
በ2010 የውድድር አመት ድንቅ አቋም እያሳዩ ከሚገኙ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው። ይህ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች በስሙ…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ከገነው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል
ወላይታ ድቻ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታውን ነገ ከዛንዚባሩ ዚማሞቶ ጋር በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታድየም ያደርጋል።…
አሰልጣኝ ብርሀኔ ከወልዋሎ በለቀቁበት መንገድ ዙርያ ቅሬታቸውን አሰምተዋል
አሰልጣኝ ብርሃኔ ገ/እግዚአብሔር ከወልዋሎ የተለያየሁበት መንገድ ተገቢ አይደለም በሚል ለፌዴሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤያቸውን አስገቡ። አሰልጣኝ ብርሃኔ ወልዋሎን…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነፍስ ዘርቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርሀ ግብር የነበረው እና በተስተካካይነት የተያዘው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ድሬደዋ ከተማ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | በአንደኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከሜዳው ውጪ አሸንፏል
በ7ኛ ሳምንት ሊደረግ መርሀ ግብር ወጥቶለት በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ምክንያት ሳይደረግ የቀረው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ድሬዳዋ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ የካቲት 12 ቀን 2010 FT ኤሌክትሪክ 1-0 ድሬዳዋ ከ. 46′ ኃይሌ እሸቱ- – ቅያሪዎች ▼▲ –…