​ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ድሬደዋ ከተማ | ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰሞኑን ተስተካካይ ጨዋታዎች እየተደረጉበት ሲገኙ ዛሬም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድሬደዋ ከተማን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል። በጨዋታው…

​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ወደ ዋንጫው ፉክክር የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ጨዋታ ዛሬም ሲቀጥል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ 4-0…

ወልዋሎ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን የክለቡ አዲስ አሰልጣኝ አድርጎ በዛሬው እለት ሾሟል። አሰልጣኙ…

​ሪፖርት | መከላከያ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል

በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሳይደረግ የቀረው የመከላከያ እና የመቐለ ከተማ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም…

መከላከያ ከ መቐለ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ የካቲት 11 ቀን 2010 FT መከላከያ 1-0 መቐለ ከተማ 60′ ምንይሉ ወንድሙ – ቅያሪዎች ▼▲ 90′…

Continue Reading

​መከላከያ ከ መቐለ ከተማ | ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመርያ ዙር ተስተካካይ ጨዋታዎች ከሐሙስ ጀምሮ እየተደረጉ ሲሆን ዛሬ ደግሞ መከላከያ መቐለ ከተማን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ከመሪው ያለውን ልዩነት ያጠበበበትን ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን የ7ኛ ሳምንት ተስተተካይ መርሃ ግብር ዛሬ በ8 ሰአት በአዲስ አበባ…

​ሪፖርት | ቡና እና ሀዋሳ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠሩ ጎሎች ነጥብ ተጋርተዋል 

በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ድራማዊ ክስተቶች ባስተናገደው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ…

የአስመራጭ ኮሚቴው ዛሬ ስብስባ ተቀምጧል

የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስመራጭ ኮሚቴ ከቀናት በኋላ ዛሬ ያደረገው ስብሰባ ምርጫው አስቀድሞ በወጣለት ቀን እንዲደረግ ከሰምምነት…

Oumed Okuri Scores in Smouha Win Over El Gaish

Ethiopian forward Oumed Okuri struck the solitary goal when his side Smouha sweeps aside Tala’ea El…

Continue Reading