ቻን 2018፡ ሞሮኮ እና ናይጄሪያ ለፍፃሜ አለፉ

በቶታል የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች እረቡ ምሽት ካዛብላንካ እና ማራካሽ ላይ ተደርገው አዘጋጇ…

​ድሬዳዋ ከተማ ተጫዋቾቹን አስጠንቅቋል

ድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ዘጠኝ ተጫዋቾች የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ሲሰጥ ከእነዚህ መካከልም በአንዳንዶቹ ላይ የገንዘብ ቅጣት ማስተላለፉ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ

በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሀ ግብሮች መሀከል የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የድሬደዋ ከተማ ጨዋታ…

ሪፖርት| የደደቢት ተከታታይ የአሸናፊነት ጉዞ በጅማ አባጅፋር ተቋጨ

የ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ሲደረግ ጅማ አባ ጅፋር መሪው…

​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮዽያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ዛሬ አአ ስታድየም ላይ በተደረገ የ8ኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ መከላከያ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሀሙስ የካቲት 22 ቀን 2010 FT ወልዲያ 2-0 መከላከያ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”] 61′ አንዷለም ንጉሴ…

Continue Reading

​ከፍተኛ ሊግ | ባህርዳር ከተማ ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል ሽረ ላይ አስመዝግቧል 

በኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ 11ኛ ሳምንት ዛሬ በኦሜድላ ሜዳ በተካሄደ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ሽረን 1-0 በማሸነፍ ደረጃውን…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 11ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ እሁድ ጥር 20 ቀን 2010 FT የካ ክ/ከ 0-3 ፌዴራል ፖሊስ – 8′ ሊቁ…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ሀላባ ከተማ ቡታጅራ ከተማን አሸንፏል

በሀላባ ሤራ በዓል ምክንያት ከእሁድ ወደ ማክሰኞ የተዘዋወረው ጨዋታ በሀላባ ስታድየም 09:00 ተካሂዶ ሀላባ ከተማ በአቦነህ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ| ደደቢት ከ ጅማ አባ ጅፋር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ሲደረግ መሪው ደደቢት ጅማ አባ…