በሊጉ ለ53 ጊዜ ኢትዮጵያ ቡናን ከሀዋሳ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በቡናማዎቹ 3ለ1 አሸናፊነት ተቋጭቷል። ቡናማዎቹ ኢትዮ ኤሌክትሪክን…
ዜና
የጣና ሞገዶቹ የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማሙ
ባህር ዳር ከተማ የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምተዋል። በአሰልጣኝ ደግአረጋል ይግዛው የሚመሩት ባህር ዳሮች የ2017 የውድድር…
ጋናዊው ተከላካይ ወደ ወልዋሎ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል
ኢያሱ ለገሰን ለረዥም ጊዜያት እንደሚያጡ ያረጋገጡት ቢጫዎቹ ተጫዋቹን ለመተካት ወደ ገበያ ወጥተዋል። ኢያሱ ለገሰን ለረዥም ጊዜ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
በምሽቱ መርሃግብር ባህር ዳር ከተማ በፍጹም ዓለሙ እና መሳይ አገኘሁ ጎሎች ሀዲያ ሆሳዕናን 2ለ0 ረቷል። ባህር…
ጊኒዎች ቡድናቸውን ይፋ አድርገዋል
የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን የምትገጥመው እና በሚሼል ዱሱዬር…
የሊግ ካምፓኒው ውሳኔ ታውቋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አወዳዳሪ አካል ወልቂጤ ከተማን በተመለከት ውሳኔ አስተላለፈ። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አወዳዳሪ አካል የሆነው…
የእያሱ ለገሠ አሁናዊ ሁኔታ?
አሰቃቂ ጉዳት ያስተናገደው የወልዋሎ ዓ/ዩ ተከላካይ እያሱ ለገሰ ወቅታዊ ሁኔታ በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ለማጣራት ሞክረናል።…
Continue Readingየ3ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን አያገኙም
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምስል መብት ባለቤት የሆነው ሱፐር ስፖርት የ3ኛ ሳምንት የሊጉን መርሐ-ግብሮች እንደማያስተላልፍ ታውቋል። ዘንድሮን…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አምበል ማረፍያው ታውቋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የወቅቱ አምበል የሆነው ጋቶች ፓኖም አዲስ ክለብ አግኝቷል። ባሳለፍነው የውድድር ዘመን በፋሲል ከነማ…
ከወልቂጤ ከተማ መውጣት በኋላ …?
ከሠራተኞቹ መውጣት በኋላ ሊጉ በምን ዓይነት መልክ ይቀጥላል? ወልቂጤ ከተማዎች የክለብ ላይሰንሲንግ ፍቃድ ለማግኘት ሟሟላት የሚጠበቅባቸውን…