​ዋሊያዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ በቦትስዋና ተሸንፈዋል

ጋቦሮኒ ላይ በወዳጅነት ጨዋታ ኢትዮጵያን ያስተናገደችው ቦትስዋና ኢትዮጵያ 2-0 መርታት ችላለች፡፡ ቦትስዋና ከእንግሊዝ ቅኝ አገዛዝ ነፃ…

​ኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ውጪ ሆናለች

በ2018 ፈረንሳይ ለምታስተናግደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ ላይ እየተካፈለ የነበረው የኢትዮጵያ…

​በደቡብ ካስቴል ዋንጫ ሲዳማ ቡና እና አርባምንጭ ከተማ ወደ ፍፃሜ አልፈዋል

የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው አርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን በመርታት ለተከታታይ…

​የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የማጣርያ ዝግጅቱን ነገ ይጀምራል

የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለ2018 የዩራጓይ የአለም ዋንጫ ለማለፍ የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታውን በጥቅምት…

​ወላይታ ድቻ የቻድ ዜግነት ያለው ተከላካይ አስፈርሟል

ወላይታ ድቻ በቅድመ ውድድር ዝግጅት ወቅት ከቡድኑ ጋር የሙከራ ጊዜ እያሳለፈ የነበረው ቻዳዊው የመሀል ተከላካይ ማሳማ…

​Junior Lucy Off to Nairobi for the Return Leg Kenya Clash

The Ethiopian U-20 Women national team have departed to Nairobi for the second leg FIFA Women…

Continue Reading

​አዳማ ከተማ ደቡብ ሱዳናዊ አጥቂ አስፈረመ

በአዳማ ከተማ ያለፉትን ሳምንታት የሙከራ ጊዜ ሲያሳልፍ የነበረው ደቡብ ሱዳናዊው የመስመር አጥቂ ፒተር ዱስማን በቆይታው ክለቡን…

የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ተጠናቀዋል

የደቡብ ክልል ካስቴል ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ከረፋድ ጀምሮ እስከ አመሻሽ ድረስ በሀዋሳ ከተማ ስታድየም ተካሂደው…

​የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለመልስ ጨዋታ ነገ ወደ ኬንያ ያመራል

በ2018 ፈረንሳይ ለምታስተናግደው ከ20 አመት በታች ሴቶች የአለም ዋንጫ የመጀመርያው ዙር የመልስ ጨዋታውን ለማድረግ ነገ ወደ…

​ፌዴሬሽኑ በብሩክ ቃልቦሬ ጉዳይ ላይ ውሳኔ አሳልፏል

ብሩክ ቀልቦሬ በአዳማ ከተማ የነበረውን የውል ዘመን አጠናቆ ለድሬዳዋ ከተማ ፊርማውን ያኖረ ቢሆንም በኋላ ላይ ለወልድያ…