ፕሪምየር ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሪምየር ሊግ እና የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ እና የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመሩበት ቀናት ላይ…

​አዳማ ከተማ አይቮሪኮስታዊ አማካይ አስፈርሟል

ከሌሎች ክለቦች አንጻር እምብዛም በተጫዋች ዝውውር ላይ ያልተሳተፈው አዳማ ከተማ በክረምቱ ሁለተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች አስፈርሟል፡፡…

​አአ ከተማ ዋንጫ| ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ፍጻሜ ተሸጋግሯል

12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ቀን መርሃ ግብር ዛሬ ሲካሄድ ቅዱስ ጊዮርጊስና ጅማ…

​የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዝግጅት – ወልቂጤ ከተማ

የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ለ2010 የውድድር ዘመን ዝግጅቱን በሀዋሳ ኮረም ሜዳ ላይ በቀን ሁለት ጊዜ…

Continue Reading

​ሀዋሳ ከተማ ሙሉአለም ረጋሳን አስፈርሟል

ሀዋሳ ከተማ ከ2 ወራት በላይ የሙከራ ጊዜ ሰጥቶት የነበረው ሙሉአለም ረጋሳን በአንድ አመት ኮንትራት አስፈርሟል፡፡ ሙሉአለም…

​አአ ከተማ ዋንጫ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኤሌክትሪክ ወደ ግማሽ ፍጻሜ አልፈዋል

የአአ ከተማ ዋንጫ የምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ግማሽ…

​የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ካፍን ይቅርታ ጠይቋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን የ2018ቱን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ (ቻን) አዘጋጅ ለመሆን ጥያቄ ያቀረበው በስህተት መሆኑን ገልጾ ለካፍ…

​መሐመድ ናስር ወደ ፋሲል ከተማ አምርቷል

መሐመድ ናስር ከጅማ አባ ቡና የአንድ ዓመት ቆይታ በኃላ ወደ ፋሲል ከተማ ማምራቱን ክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ…

ቢኒያም በላይ በአልባኒያ ሱፐርሊጋ የመጀመሪያውን ጨዋታ አድርጓል

ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ ለክለቡ ስኬንደርቡ ለመጀመሪያ ግዜ በአልባኒያ ሱፐርሊጋ ተሰልፎ መጫወት ችሏል፡፡ ቢንያም በሁለተኛው 45…

ኢትዮጵያ በኮካ ኮላ የፊፋ የሃገራት ደረጃ መንሸራረቷን ቀጥላለች

የዓለምአቀፉ የእግርኳስ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ የወሩ በሚያወጣው ኮካ ኮላ የሃገራት ደረጃ ላይ ኢትዮጵያ መንሸራተቷን ተያይዘዋለች፡፡ በ10…