​የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ አመታዊ ስብሰባ እና የ2009 እጣ ማውጣት ስነስርአት ተካሄደ

የ2009 የ1ኛ ሊግ የክለቦች አመታዊ ስብሰባ እና የ2010 ዓም የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት የክለብ ተወካዮች ባሉበት…

​የ17 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አዳዲስ ተጫዋቾችን አካቶ ዝግጅቱን ቀጥሏል

በ2018 ዩራጓይ ለምታስተናግደው ከ17 አመት በታች የአለም ዋንጫ ማጣርያ ከኬንያ ጋር ጥቅምት ወር መጀመርያ ላይ ለማድረግ…

ደደቢት ከጣሊያኑ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ ኤርያ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረመ

ደደቢት እግርኳስ ክለብ ከጣሊያኑ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ ኤርያ ጋር የሶስት አመታት የትጥቅ አቅርቦት ውል መፈራረሙን…

ዮሀንስ ሳህሌ ወደ መቐለ ከተማ?

በሳምንቱ መጀመርያ አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ከኃላፊነታቸው ያሰናበተው መቐለ ከተማ ዮሀንስ ሳህሌን ቀጣዩ የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ…

​የኦሮሚያ ዋንጫ በ4 ከተሞች ይካሄዳል

የ2010 የውድድር አመት የኦሮሚያ ዋንጫ የከፍተኛ ሊግ እና የአንደኛ ሊግ ቡድኖችን በማሳተፍ በአራት የተመረጡ ከተሞች ከጥቅምት…

​ሩሲያ 2018፡ ማሊ እና ኮትዲቯር ነጥብ ተጋርተዋል

ወደ 2018ቱ የሩሲያ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የአፍሪካ ዞን የማጣሪያ ጨዋታዎች አርብ ምሽት ባማኮ ላይ ሲጀምሩ…

“My aim is to fare for first team in a regular base” Gatoch Panom

One of the most bizarre and mesmerizing transfers of the summer was Ethiopian international Gatoch Panom…

Continue Reading

​ጋቶች ፓኖም ስለ ሩሲያ ቆይታው፣ አዲስ የእግርኳስ ባህል ሰለመልመድ እና የወደፊት እቅዱ ይናገራል

በቅርብ አመታት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከተመለከትናቸው ተጫዋቾች መካከል በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ መካከል ጋቶች ፓኖም በኢትዮጵያ ቡና…

ወላይታ ድቻ ናይጄሪያዊ አማካይ አስፈረመ

በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው እና ባልተለመደ ሁኔታ ፊቱን የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች ላይ…

አወዛጋቢው የኢንተርናሽናል ዳኞች ምርጫ እና ኃይለየሱስ ባዘዘው ቅሬታ

-የ2 አመት እገዳ እና የገንዘብ ቅጣት ተላልፎበታል -በኃይለየሱስ እና ዘካርያስ ምትክ ሁለት አዲስ ኢተርናሽናል ዳኞች ተመርጠዋል…