​አአ ከተማ ዋንጫ| ኢትዮጵያ ቡና ሌላኛው የፍፃሜ ተፋላሚ ሆኗል

12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ሁለተኛ ቀን መርሃ ግብር ዛሬ ሲካሄድ ኢትዮጵያ ቡና መስኡድ…

​ሀዋሳ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል

በክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት ላይ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ጋናዊው የመሀል ተከላካይ ላውረንስ ላርቴን…

​ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊው አጥቂ ክዋሜ አትራምን አስፈርሟል፡፡, የ28 አመቱ አጥቂ የእግርኳስ ህይወቱን በጋናው…

​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዝውውር፡ ጌዲኦ ዲላ

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ የውድድር ፎርማት ለውጥ በማድረግ በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍሎ ይካሄዳል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር አመት በተሳተፈበት…

ቢንያም አሰፋ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንጋፋው አጥቂ ቢንያም አሰፋን በአንድ አመት ኮንትራት አስፈርሟል፡፡ ቢንያም ባለፈው ክረምት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን…

ፕሪምየር ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሪምየር ሊግ እና የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ እና የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመሩበት ቀናት ላይ…

​አዳማ ከተማ አይቮሪኮስታዊ አማካይ አስፈርሟል

ከሌሎች ክለቦች አንጻር እምብዛም በተጫዋች ዝውውር ላይ ያልተሳተፈው አዳማ ከተማ በክረምቱ ሁለተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች አስፈርሟል፡፡…

​አአ ከተማ ዋንጫ| ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ፍጻሜ ተሸጋግሯል

12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ቀን መርሃ ግብር ዛሬ ሲካሄድ ቅዱስ ጊዮርጊስና ጅማ…

​የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዝግጅት – ወልቂጤ ከተማ

የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ለ2010 የውድድር ዘመን ዝግጅቱን በሀዋሳ ኮረም ሜዳ ላይ በቀን ሁለት ጊዜ…

Continue Reading

​ሀዋሳ ከተማ ሙሉአለም ረጋሳን አስፈርሟል

ሀዋሳ ከተማ ከ2 ወራት በላይ የሙከራ ጊዜ ሰጥቶት የነበረው ሙሉአለም ረጋሳን በአንድ አመት ኮንትራት አስፈርሟል፡፡ ሙሉአለም…