ሚካኤል ደስታ ከመከላከያ ጋር የነበረውን ቀሪ የአንድ አመት ውል በስምምነት አፍርሶ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል፡፡ ከ10…
ዜና
የቅዱስ ጊዮርጊስ ቦርድ አመራሮች ከጠቅላላ ጉባኤው በኋላ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ከተፈፀመ በኋላ የክለቡ ፕሬዝደንት አቶ አብነት ገብረ መስቀል እና…
በካስቴል ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ውሎ ሲዳማ ቡና ሲያሸንፍ ድሬዳዋ እና አርባምንጭ አቻ ተለያይተዋል
የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የምድብ ለ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ስታድየም (ሰው ሰራሽ ሳር) ተካሂደው ድሬዳዋ…
የፌዴሬሽኑ የኮከቦች ሽልማት ጥቅምት 12 ይካሄዳል
የፌዴሬሽኑ የኮከቦች ሽልማት ጥቅምት 12 ይካሄዳል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የአመቱ ኮከብ ተጫዋቾች ምርጫ የሚካሄድበትን ቀን…
የቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በሚሌንየም አዳራሽ ተካሄደ
የቅዱስ ስፖርት ማህበር በየአመቱ መስከረም ወር ላይ የሚያካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ የክለቡ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብነት ገብረ…
ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊው ጌዲዮን አካክፖን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተጠናቀቀው የውድድር አመት ላለመውረድ ሲጫወት የነበረው ድሬዳዋ ከተማ በዘንድሮው ውድድር ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ…
Meskrem Tadesse Named in CAF Symposium on Women’s Football Organizing Committee
The Confederation of African Football (CAF) has named a six women organizing committee to overlook the…
Continue Readingመስከረም ታደሰ የካፍ የሴቶች እግርኳስ ሲምፖዚየም አዘጋጅ ኮሚቴ ውስጥ ተካታለች
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ዛሬ በአክራ ባደረገው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ሞሮኮ ላይ ለሚካሄደው የሴቶች እግርኳስ…
የደቡብ ካስትል ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር ፋሲል ከተማ እና ወላይታ ድቻ አሸንፈዋል
የደቡብ ካስትል ዋንጫ ዛሬ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታድየም በተደረጉ ሁለት የምድብ ሀ ጨዋታዎች ሲጀመር ፋሲል ከተማ…
የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ ድልድል ይፋ ሆነ
የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ እጣ አወጣጥ ስነ ስርአት በሀዋሳ ሴንትራል ሆቴል ዛሬ 10:00 ላይ ተከናውኗል፡፡ በኢትዮጵያ…