የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች ሀገር አቀፍ ውድድር ነገ በጅግጅጋ ከተማ ይጀመራል፡፡ በዛሬው እለትም የእጣ…
ዜና
የይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ የታዳጊዎች ውድድር መካሄዱን ቀጥሏል
የኢትዮዽያ እና የአፍሪካ እግርኳስ ባለ ውለታ እና አባት በሆኑት ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ስም የተሰየመውና የቅዱስ…
የላኪ ሰኒ ማረፊያ አርባምንጭ ከተማ ሆኗል
አርባምንጭ ከተማ ናይጄሪያዊው የፊት መስመር ተጫዋች ላኪ ሰኒን በእጁ አሰገብቷል፡፡ ከሲዳማ ቡና ለአንድ አመት ለመጫወት ተጨማሪ…
በረከት ይስሀቅ ለኢትዮጵያ ቡና ፈረመ
ኢትዮጵያ ቡና እያካሄደ በሚገኘው የቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ የሙከራ እድል የሰጠው በረከት ይስሀቅን አስፈርሟል፡፡ አሰልጣኝ ድራጋን…
ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል
በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች የለቀቁበት ሲዳማ ቡና ምስጋናው ወልደ ዮሀንስ እና ኢኳቶሪያል ጊኒያዊው ቤን ማማዱ…
የቢንያም በላይ ክለብ ስኬንደርቡ በዩሮፓ ሊግ ወደ ምድብ አለፈ
ስኬንደርቡ ኮርሲ የክሮሺያውን ሃያል ክለብ ዳይናሞ ዛግሬብን ከሜዳው ውጪ ባስቆጠረው ግብ በመጣል በታሪኩ ለሁለተኛ ግዜ ለዩሮፓ…
የኢትዮጵያ ሊጎች የሚጀመሩባቸው ቀናት ታውቀዋል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት የሚካሄዱት ሊጎች (ፕሪምየር ሊግ ፣ ከፍተኛ ሊግ ፣ አንደኛ ሊግ ፣ ሴቶች…
ያሬድ ዘውድነህ ወደ ድሬዳዋ ተመልሷል
ያሬድ ዘውድነህ ከወልዲያ ጋር ያለውን ውል አፍርሶ ለድሬዳዋ ከተማ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በውድድር አመቱ መጀመርያ የፈረሰው ዳሽን…
ሳምሶን ጥላሁን ለኢትዮጵያ ቡና ፈርሟል
የዝውውር መስኮቱ ከተከፈተ ጀምሮ ስሙ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ሲያያዝ የቆየው ሳምሶን ጥላሁን በመጨረሻም ለክለቡ ፊርማውን…
ዳዊት ፍቃዱ ወደ ሀዋሳ ከተማ አምርቷል
ያለፉትን ወራት ከደደቢት ጋር ውዝግብ ውስጥ ቆይቶ የነበረው ዳዊት ፍቃዱ በፌዴሬሽኑ መልቀቂያ እንዲሰጠው በመወሰን ወደፈለገበት እንዲሄድ…