ለ12ኛ ተከታታይ አመት ዕድሜያቸው 14-16 አመት በሚገኙ ታዳጊዎች መካከል ከነሐሴ 4 ቀን ጀምሮ በሁለት ምድብ ተከፍሎ…
ዜና
ወላይታ ድቻ ተመስገን ዱባን በቋሚነት አስፈረመ
በተጠናቀቀው የውድድር አመት ሁለተኛው ዙር በውሰት አርባምንጭ ከተማን ለቆ ወደ ወላይታ ድቻ ያመራው ተመስገን ዱባ በቋሚነት…
ኢትዮዽያ መድን ለቀጣይ አመት በአዲስ ስብስብ ይቀርባል
በኢትዮዽያ እግር ኳስ ታሪክ እስከ 1990ዎቹ አጋማሽ ድረስ በጠንካራ ተፎካካሪነቱ እና በርካታ ባለተሰጥኦዎችን በማውጣት ከሚጠቀሱ ክለቦች…
መከላከያ ምንያምር ጸጋዬን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
መከላከያ ስፖርት ክለብ ተስፋ ቡድንን ከ2005-2006 ያሰለጠኑትና ከ2007 – 2009 ድረስ በዋናው ቡድን በምክትል አሰልጣኝነት ያሳለፉት…
የደቡብ ካስትል ዋንጫ መስከረም 6 ይጀመራል
በየአመቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦችን የሚያሳትፈው የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ ከመስከረም 6 – 14 በሀዋሳ ይደረጋል፡፡…
ፊፋ የደቡብ አፍሪካ እና ሴኔጋል የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ እንዲደገም ወሰነ
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ህዳር 2016 በምደብ አራት ፖሎክዋኔ ላይ ሴኔጋልን ያስተናገደችው ደቡብ አፍሪካ 2-1 ማሸነፏ ይታወሳል፡፡…
ታዳጊዎች ላይ ትኩረት ያደረገ የአሰልጣኞች ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ
በአራት የእግርኳስ ፌድሬሽኖች አማካኝነት ለ 9 ተከታታይ ቀናት በደቡብ ክልል እና በሀዋሳ ከተማ ውስጥ በሚገኙ 47…
የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታ ሰራተኞች ላይ በደረሰ አደጋ የሰው ህይወት ጠፍቷል
ከሁለት አመት በኃላ እንደሚጠናቀቅ የተነገረለት የአደይ አበባ ስታዲየም የግንባታ ቦታ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የ7 ሰዎች…
ሲዳማ ቡና አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ
ሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ የክለቡን የ2009 አፈፃጸም ሪፖርት እና የአዲሱ የውድድር አመት እቅድ እና በጀት ይፋ…
ቢኒያም በላይ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል
ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ ስኬንደርቡ በሰፊ ግብ ልዩነት ባሸነፈበት ጨዋታ ግብ ማስቆጠር ችሏል። በሳምንቱ መጨረሻ ለሚጀመረው…