ኢትዮጵያ የአለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ተጋጣሚዋን ነገ ታውቃለች

  ኢትዮጵያ ለ2018 የአለም ዋንጫ ለማለፍ በሚደረገው የማጣርያ ምድብ ላይ ለመካፈል በቅድሚያ የቅድመ ማጣርያ ጨዋታ ታደርጋለች፡፡ በጁላይ ወር የሃገራት የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ባላቸው ደረጃ መሰረትም...

ፍፁም ገ/ማሪያም ከኤሌክትሪክ ጋር ግንኙነት እንደሌለው አስተባበለ

የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ ፍፁም ገ/ማሪያም ከኤሌክትሪክ ጋር ምንም ዓይነት ድርድር አለማድረጉን ዛሬ ለሶከር ኢትዮጵያ በሰጠው አስተያየት ገለፀ፡፡ ፍፁም ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ቀሪ የአንድ ዓመት ውል...

ሳላዲን በአልጀሪያ ከፍተኛ ደሞዝ ይከፈለዋል

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ባሳለፍነው ሳምንት የግብፁን አል አሃሊን ለቆ የአልጄሪያውን ኤምሲ አልጀርን ተቀላቅሏል፡፡ ሳላ ለአልጀሪያው ክለብ የሁለት ዓመት ውል መፈረሙ ይታወሳል፡፡ አሁን ባገኘነው...

ሲዳማ ቡና ዘላለም ታደለን ሲያስፈርም የረዳት አሰልጣኙ ጉዳይ አነጋግሯል

  የይርጋለሙ ክለብ ሲዳማ ቡና የአርባምንጭ ከነማ አሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህን የአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ረዳት አድርጎ መቅጠሩ እያነጋገረ መሆኑ ከክለቡ የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል፡፡ አሰልጣኝ ዘላለም ከረዳት...

ግርማ ካሳዬ የአርባምንጭ ዋና አሰልጣኝ ሊሆኑ ይችላሉ

  አርባምንጭ ከነማ ከዋና አሰልጣኙ አለማየሁ አባይነህ ጋር ከተለያየ በኋላ ቀጣዩ አሰልጣኝን ለመቅጠር እቅስቃሴ እያደረገ እንደሆነ ከክለቡ የሚወጡ መረጃዎች አመልክተዋል፡፡ በዝውውር መስኮቱ እምብዛም እንቅስቃሴ ማድረግ...

አሸናፊ ሽብሩ ለኤሌክትሪክ በይፋ ፈርሟል

ኤሌክትሪክ በቃል ደረጃ ከስምምነት ላይ የደረሳቸውን ተጫዋቾች ፌዴሬሽን ወስዶ ማስፈረሙን በመቀጠል ዛሬ ደግሞ አሸናፊ ሽብሩን የግሉ አድርጓል፡፡ ተጫዋቹ የ2 አመት ኮንትራት ለመፈረም 1.2 ሚልዮን እንደተከፈለው...

ግርማ በቀለ በሀዋሳ መውጫ በር ላይ ሲቆም በረከት ይስሃቅ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሊመለስ ይችላል

  የሀዋሳ ከነማው ተከላካይ ግርማ በቀለ ከክለቡ ጋር የመቆየቱ ነገር ያበቃለት ይመስላል፡፡ ተጫዋቹ ከክለቡ ጋር ኮንትራቱን የማደስ ፍላጎቱ የተቀዛቀዘ ሲሆን ከክለቡ ወጥቶ አዲስ ፈተና መጋፈጥ...

አብዱልከሪም ለኢትዮጵያ ቡና ፈርሟል

ኢትዮጵያ ቡና የአብዱልከሪም መሃመድን ዝውውር ዛሬ አጠናቋል፡፡ የመስመር ተከላካዩ ለቡና የ2 አመት ውልም ፈርሟል፡፡ ተጫዋቹ ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ተገኝቶ ከክለቡ ኃላፊዎች ጋር በፊርማ ገንዘቡ...

ኤሌክትሪክ ፍፁም ገ/ማርያምን የራምኬል ምትክ ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀምሯል

ከትልልቅ ክለቦች ጋር ስሙ እየተያያዘ የሚገኘው ራምኬል ሎክ ኤሌክትሪክን የመልቀቁ ነገር እርግጥ ይመስላል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑ አጥቂ በክለቡ የቀረበለትን የውል ማደስ ጥያቄ እንዳልተቀበለ የተነገረ ሲሆን ከቅዱስ...

ኤሌክትሪክ 8 ተጫዋቾቹን ዛሬ በይፋ አስፈርሟል

ኤሌክትሪክ ዛሬ ውል ለማደስ የተስማማቸውን እና አዳዲስ ተጫዋቾቹን ፌዴሬሽን ወስዶ አስፈርሟቸዋል፡፡ ክለቡ ያስፈረማቸው ተጫዋቾች ከዚህ በፊት በክለቡ ለመቀጠል የተስማሙት እና አዲስ ለመቀላቀል ከስምምነት የደረሱትን ነው፡፡...

error: Content is protected !!