የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን ድልድል ይፋ ሲሆን ደደቢት ተጋጣሚውን አውቋል። የአምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን በቅድመ ማጣርያው ከዛንዚባሩ ሻምፒዮን ኬ ኤም ኤም ኬ ጋር ተደልድሏል፡፡ የመጀመርያው ጨዋታን ከሜዳውተጨማሪ

ያጋሩ

የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የ2014 የውድድር ዘመን ድልድል ይፋ ሲሆን መከላከያም ተጋጣሚውን አውቋል። ቅዱስ ጊዮርጊስን በመላያ ምቶች አሸንፎ የ2005 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎማለፍ) ቻምፒዮን የሆነው መከላከያ የ2014 የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመርያ ጨዋታውን ከኬንያውተጨማሪ

ያጋሩ

ከ10 ቀናት በኃላ በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት ለሚደረገው የሃገር ውስጥ ሊግ ውስጥ የሚገኙ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት ቻን ውድድር እየተዘጋጀች የምትገኘው ኢትዮጵያ የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን አሳውቃለች ፡፡ በመጀመርያው የ27 ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወትሮው ለትልልቅ ውድድሮች ቢያንስ አንድ ወር ዝግጀት የማድረግ ልማድ ቢኖረውም በ2014 መጀመርያ በሀገር ውስጥ ሊግ ውስጥ በሚጫወቱ ተጫዋቾች ብቻ በሚዋቀር ስብስብ ለሚደረገው ውድድር (ቻን) እስካሁን ዝግጅት አልጀመረም፡፡ተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ትናንት እና ዛሬ ተካሂዶ ለቀጣዮቹ 40 ቀናት ተቋርጧል፡፡ ቅዳሜ እለት በተካሄደው ብቸኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኤልያስ ማሞ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ መድንን 1-0 አሸንፎ ነጥቡንተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ቡድኑ አባላት በሆኑት አበባው ቡጣቆ እና ሲሳይ ባንጫ ላይ ቅጣት ማስተላለፉን ዛሬ በደብዳቤ አሳውቋል፡፡ በአለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ጨዋታ የመልስ ግጥሚያ ላይ የተሰለፉት ሁለቱ ተጫዋቾች በናይጄሪያተጨማሪ

ያጋሩ

በናይጀሪያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በዋና ከተማዋ አቡጃ የፊታችን ታህሳስ 27 ቀን እንዲከናወን የታሰበው ጨዋታ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኩል ተቀባይነት አግኝቷል። በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወደ አቡጃ ለሚያደርገውተጨማሪ

ያጋሩ