ባንክ ቡድኑን እንደ አዲስ እየገነባ ነው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንደቀደመው የዝውውር መስኮት ሁሉ በዘንድሮውም ክረምት የዝውውር መስኮቱ ዋና ተዋናይ እየሆነ ነው፡፡ ቡድኑ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማምጣት ከስምምነት ሲደርስ ኮንትራታቸው የተጠናቀቁ አብዛኛዎቹ...
በዝውውር መስኮቱ ኤሌክትሪክ ከፍተኛ ገንዘብ እያወጣ ነው
ኤሌክትሪክ በተጫዋቾች ዝውውር ተጠምዷል፡፡ እስካሁን ከ5 ተጫዋቾች ጋር ሲስማማ የ7 ተጫዋቾችንም ውል አድሷል፡፡ ኤሌክትሪክ ለማስፈረም ከተስማማቸው ተጫዋቾች መካከል የንግድ ባንኩ የግራ መስመር ተከላካይ አለምነህ ግርማ...
ኢ.ኤን.ፒ.ፒ.አይ የኡመድ ኡኩሪ ፈላጊ ክለብ ነው
የግብፁ ክለብ ኢ.ኤን.ፒ.ፒ.አይ የኢትዮጵያዊው አጥቂ ኡመድ ኡኩሪ ፈላጊ ክለብ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የነበረው ውል ሰኔ 30 ላይ የተጠናቀቀው ኡመድ ወደ ኢ.ኤን.ፒ.ፒ.አይ ሊያመራ ይችላል፡፡...
የቤልጂየም እና ቱርክ ክለቦች ጋቶች ፓኖም ላይ ፍላጎታቸውን አሳይተዋል
ጋቶች ፓኖም በቤልጂየም እና ቱርክ ክለቦች ዕይታ ውስጥ ገብቷል፡፡ ስማቸው ያልተጠቀሰው ክለቦቹ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የኢትዮጵያ ቡና የተከላካይ አማካይ ጋቶችን ለመውሰድ ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው...
ሲዳማ ቡና ራሱን እያጠናከረ ነው
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን የመጀመርያ አጋማሽ አስገራሚ አቋም ያሳየው ሲዳማ ቡና ቡድኑን ከወዲሁ እያጠናከረ ይገኛል፡፡ እንደ ስፖርት ፋና ዘገባ ከሆነ ሲዳማ ቡና የደቡብ ፖሊሱን አማካይ...
ሀዋሳ ከነማ ኮንትራት በማደስ ላይ ተጠምዷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ላለመውረድ ሲታገል የነበረው ሀዋሳ ከነማ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ኮንትራት አድሷል፡፡ አምበሉ ሙሉጌታን ጨምሮ 5 ተጫዋቾቹን ውል ማደሱም ተነግሯል፡፡ አጥቂው ተመስገን ተክሌ በቡድኑ ከፍተኛው...
እንዳለ ከበደ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሊመለስ ይችላል
የሲዳማ ቡናው የመስመር አማካይ እንዳለ ከበደ ወደ ቀድሞ ክለቡ አርባምንጭ ከነማ ሊዘዋወር እንደሚችል ተነግሯል፡፡ በ2004 አርባምንጭ ከነማን ለቆ ወደ ሲዳማ ቡና ያቀናው እንዳለ ከበደ በይርጋለሙ...
የደደቢት ቀጣዩ አሰልጣኝ የውጭ ዜጋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል
ደደቢት የውጭ ዜጋ አሰልጣኝ ለመቅጠር እየተንቀሳቀሰ ነው፡፡ ክለቡ የፖላንድ እና የፔሩ ዜግነት ያላቸው አሰልጣኞችን ሲቪ እየተመለከተ ሲሆን ከሁለቱ አንዱ የክለቡን ፍላጎት የሚያሟሉ ከሆነ ለሰማያዊው...
ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ ከውጭ ሊያስመጣ ነው
ኢትዮጵያ ቡና የግብ ጠባቂ ችግሩን ለመቅረፍ ከውጭ ግብ ጠባቂ ለማምጣት እንቅስቃሴ መጀመሩ ታውቋል፡፡ ቡና በዲስፕሊን ግድፈት ምክንያት ሙሴ ገብረኪዳንን ማገዱ የሚታወስ ሲሆን ተጫዋቹ ክለቡን...
አዳማ ከነማ ቡድኑን እያጠናከረ ነው
በ2015 የካጋሜ ካፕ ላይ የሚሳተፈው አዳማ ከነማ ተጫዋቾችን እያስፈረመ ነው፡፡ ቡድኑ የ3 ተጫዋቾችን ፊርማ ማግኘቱንም አረጋግጧል፡፡ የወላይታ ድቻው አማካይ ብሩክ ቃልቦሬ በ1.1 ሚልዮን ብር...