ታደለ መንገሻ ወደ አርባምንጭ ከነማ አምርቷል

የክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር የመወያያ ርእስ ከነበሩት ተጫዋቾች አንዱ የነበረው ታደለ መንገሻ ሳይጠበቅ ወደ አርባምንጭ ከነማ አምርቷል፡፡ ክለቡ እንዳስታወቀው ከታደለ መንገሻ ጋር ያደረጉት ድርድር በስኬታማ ሁኔታ...

ፌደሬሽኑ ከEBC ጋር በደረሰው ስምምነት ዙርያ ከክለቦች ጋር ይወያያል

( ዜናው ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ህዝብ ግንኙነት የተላከ ነው) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ጋር በተፈራረመው የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ዙሪያ ከፕሪሚየር ሊግ...

ፌደሬሽኑ ከEBC ጋር በደረሰው ስምምነት ዙርያ ከክለቦች ጋር ይወያያል

( ዜናው ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ህዝብ ግንኙነት የተላከ ነው) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ጋር በተፈራረመው የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ዙሪያ ከፕሪሚየር ሊግ...

ብሄራዊ ሊጉ በድሬዳዋ ከነማ የበላይነት ተጠናቋል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ በደማቅ ሁኔታ ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ በ9፡00 በድሬዳዋ ስታድየም በተደረገው የፍፃሜ ጨዋታም ድሬዳዋ ከነማ ሆሳእና ከነማን 3-1 አሸንፎ የ2007 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ብሄራዊ...