የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 8ኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ጨዋታ እሁድ ሲጠናቀቅ ወደ 2ኛ ዙር ያለፉ ክለቦች ሙሉ ለሙሉ ታውቀዋል፡፡…

የአረካ ከተማ ክለብ ፣ ተጫዋቾች እና አሰልጣኝ በፈፀሙት የማታለል ተግባር ቅጣት ተላለፈባቸው

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልዲያ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የውድድሩ አዘጋጅ ኮሚቴም በሀሰተኛ ማስረጃ ተጫዋቾችን በማሰለፍ ውጤት…

Continue Reading

ዮናስ ገረመው ወደ ጅማ ከተማ አምርቷል

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ጅማ ከተማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ዮናስ ገረመውን የግሉ አድርጓል፡፡ ዮናስ በአመቱ መጀመርያ…

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 7ኛ ቀን ውሎ  

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልዲያ አስተናጋጅነት መካሄድ ከጀመረ አንድ ሳምንት አስቆጥሯል፡፡ በቅዳሜ የ7ኛ ቀን ጨዋታዎችም ወደ…

የከማል አካዳሚ የገቢ ማሰባሰቢያ እና 1ኛ አመት ምስረታ በአል ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ አሻራቸውን ማሳረፍ አሰልጣኞች አንዱ በሆኑት አሰልጣኝ ከማል አህመድ ስም የተቋቋመው የታዳጊዎች ማሰልጠኛ…

በወዳጅነት ጨዋታ ዛምቢያ ኢትዮጵያን ዛሬ ከሰዓት ታስተናግዳለች  

በቀጣዩ ሳምንት ኬንያ በመጪው ዓመት ለምታስተናግደው በአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) ውድድር ለማለፍ በሚደረገው የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ…

መቐለ ከተማ 3 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ  

መቐለ ከተማ በክረምቱ የሚያደርገውን የዝውውር እንቅስቃሴ በማጠናከር ሶስት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ ሙሉጌታ ረጋሳ ፣ አለምነህ ግርማ…

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና 6ኛ ቀን ውሎ  

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ከአንድ ቀን እረፍት በኋላ አርብ በ8 ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲካሄድ ወደ ሁለተኛው ዙር…

ታዲዮስ ወልዴ ለአርባምንጭ ከተማ ፈርሟል  

አርባምንጭ ከተማ በክረምቱ ዝውውር መስኮት ሁለተኛ ዝውውሩን በማከናወን የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ታዲዮስ ወልዴን አስፈርሟል፡፡ ታዲዮስ ወልዴ…

ወልዋሎ እንየው ካሳሁንን በይፋ አስፈርሟል

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ የቀኝ መስመር ተከላካዩ እንየው ካሳሁንን ፊርማ አጠናቋል፡፡ እንየው ከወልዋሎ ጋር የተስማማው ከቀናት በፊት…