ደደቢት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን ለ3ኛ ጊዜ አነሳ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ እጅግ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሁለቱ ሀያላን ፍልሚያ በደደቢት የበላይነት ተጠናቆ…

ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ሆነ

የኢትዮጵያ 17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተደረገ የፍጻሜ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ሀዋሳ ከተማ ድራማዊ በሆነ መልኩ…

” በጥንቃቄ በመጫወት ያሰብነውን አሳክተናል” ደጉ ደበበ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ፕሪቶርያ አቅንቶ ከአምናው ባለድል ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር ነጥብ ተጋርቶ በመውጣት ወሳኝ ነጥብ ይዞ…

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ ፉስ ራባት፣ ዜስኮ እና ሴፋክሲየን አሸንፈዋል

በቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ በሜዳቸው የተጫወቱት ፉስ ራባት፣ ዜስኮ ዩናይትድ እና ሴፋክሲየን ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ የምድብ ጨዋታቸውን በድል…

ቻምፒየንስ ሊግ | ዛናኮ አል አህሊን ነጥብ አስጥሏል

በቻምፒየንስ ሊግ የምድብ መክፈቻ የመጨረሻ ጨዋታ የ8 ግዜ የአፍሪካ ቻምፒዮኑ አል አህሊ በሜዳው እና ደጋፊው ፊት…

የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታው አንድ ነጥብ አሳክቷል

የ2017 የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ትላንት ሲጀመሩ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶርያ የአምናውን ሻምፒዮን ማሜሎዲ ሳንዳውንስን…

የሀያላኑ ትንቅንቅ | ደደቢት ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ 

ውድድር – የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ፍጻሜ ቀን – እሁድ ግንቦት 6 ቀን 2009 ሰአት –…

Continue Reading

አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው እና ጌቱ ተሾመ ስለ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ፍጻሜ ምን ይላሉ?

ከተጀመረ ስድስተኛ አመቱን ያያዘው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በዘንድሮው የውድድር አመት የቅርፅ ለውጥ አድርጎ 20 ቡድኖች…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የደደቢት ተጫዋቾች ስለነገው ወሳኝ ፍልሚያ ይናገራሉ 

የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ነገ በ10፡00 አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ፍፃሜውን ያገኛል፡፡ በዚህም በ52…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 23ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ [Live Score]

ምድብ ሀ ቅዳሜ ግንቦት 5 ቀን 2009 FT አአ ፓሊስ 1-0 አራዳ ክ/ከተማ FT ሽረ እንዳ.…

Continue Reading