“እመኑኝ ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማሜሎዲ ሰንዳውንስ እጅግ ፈታኝ ይሆንበታል” ፍቅሩ ተፈራ

የ2017 ቶታል አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር በሳምንቱ መጨረሻ በሚደረጉ ጨዋታዎች ሲጀመር ቅዳሜ 12:00 ላይ የአፍሪካው…

” ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ቡድን የሚጫወት በመሆኑ ጨዋታው ፈታኝ ይሆናል ” የሰንዳውንስ አሠልጣኝ ፒትሶ ሞሲማኔ

የ2017 ቶታል አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር ዛሬ በሚደረጉ 5 ጨዋታዎች ሲጀመር ቅዳሜ ምድብ ውስጥ በመግባት…

የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ላይ የቀን ለውጥ ተደረገ

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ውድድር 2ኛ ዙር ጨዋታዎች በፕሪምየር ሊጉ መርሀ ግብር የቀን ለውጥ ምክንያት መሸጋሸግ ተደርጎባቸዋል፡፡…

የታሪካዊ ፎቶዎች ኤግዚቢሽን በወሩ መጨረሻ ይካሄዳል

በቀደሙ አመታት የተነሱ የእግርኳስ ፎቶዎች ስብስብ በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚካሄድ የፕሮግራሙ አዘጋጅ አንጋፋው የስፖርት ጋዜጠኛ ታሪኬ…

የኮንፌድሬሽን ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ዛሬ ሱፐርስፖርት ዩናይትድ ሆሮያን በሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጀመራል

የደቡብ አፍሪካው ሱፐርስፖርት ዩናይትድ በሜዳ የጊኒውን ሆሮያን የሚገጥምበት ጨዋታ የ2017 ካፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የምደብ መክፈቻ…

ቻምፒየንስ ሊግ | የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ወደ ምድብ ያለፉ ቡድኖች ከዛሬ ጀንሮ የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ሲሆን ዛሬ ምሽት…

” ቡድኑ እንደማይወርድ አምነን ነው የምንጫወተው ” ኄኖክ ካሳሁን

ኄኖክ ካሳሁን በውድድር ዘመኑ አጋማሽ አዳማ ከተማን ለቆ በውሰት ወደ ጅማ አባ ቡና ካመራ ወዲህ መልካም…

Ethiopia Bunna Fine Three Players

Addis Ababa outfit Ethiopia Bunna has reportedly fined three players for dissent as Soccer Ethiopia learnt.…

Continue Reading

” ጥሩ ጊዜ እያሳለፍኩ ባለሁበት ወቅት ለብሔራዊ ቡድን ካልተጫወትኩ መቼ ልጫወት ነው? ” ፍሬው ሰለሞን

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 29 ተጫዋቾችን ስብስብ ይፋ ሲያደርጉ በዝርዝር ውስጥ አለመካተቱ መነጋገርያ ከሆኑት…

ኢትዮጵያ ቡና ሶስት ተጨዋቾቹ ላይ ቅጣት አስተላለፈ 

ኢትዮጵያ ቡና በ3 ተጫዋቾቹ ላይ የዲሲፕሊን ቅጣት ማስተላለፉ ታውቋል፡፡ ተከላካዩ አህመድ ረሺድ የአንድ ወር ደሞዙን ሲቀጣ…