የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ [Live Score]

ምድብ ሀ እሁድ ሚያዝያ 29 ቀን 2009 FT አማራ ውሃ ስራ 1-0 ወሎ ኮምቦልቻ FT አራዳ…

Continue Reading

በሀድያ ሆሳዕና ላይ የተጣለው የ6 ነጥቦች ቅነሳ ተነሳ

ሀድያ ሆሳዕና በፌዴሬሽኑ የተጣለበት የ6 ነጥብ ቅነሳ ሲነሳለት በምትኩ 2 የሜዳ ጨዋታውን በዝግ ስታድየም እንዲያካሂድ ተወስኖበታል፡፡…

Mekelakeya Defeat Dire Dawa as Nigd Bank Secure a late Draw

Sidama Bunna fail to make ground on leaders Kidus Giorgis after a 1 all draw against…

Continue Reading

የጨዋታ ሪፖርት| የሲዳማ ቡና የቻምፒዮንነት ጉዞ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል 

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን መርሃግብር ለዋንጫ እየተፎካከረ የሚገኘው ሲዳማ ቡና በእጁ ገብቶ የነበረውን…

የጨዋታ ሪፖርት | መከላከያ ከሁለት የአቻ ውጤቶች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

የ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በመከላከያ እና በድሬደዋ ከተማ መሀከል ተደርጎ መከላከያ በባዬ ገዛሀኝ…

“አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ብንሆም እስከ መጨረሻው ጨዋታ ድረስ በሊጉ የመቆየት ተስፋ አለን” ቢንያም አሰፋ

ቢንያም አሰፋ ለረጅም ወራት ከሜዳ ካራቀው ጉዳት አገግሞ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መልካም እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ቢንያም…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት – የቡድን ዜናዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዛሬ ፣ ነገ እና ከነገ በስቲያ ይካሄዳሉ፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም ከጨዋታዎቹ ጋር…

“ከህንድ ህክምና አድርጌ ስመለስ በእርግጠኝነት ወደምወደው እግር ኳስ እመለሳለው” ታከለ አለማየሁ

የአዳማ ከተማው የመስመር አማካይ ታከለ አለማየሁ በሐምሌ ወር 2008 በአንድ ምሽት በአዳማ በሚገኝ የመዝናኛ ስፍራ በተነሳ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና 4 እና 5ኛ ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም መካሄዳቸውን ቀጥለው ከ1-5ኛ የሚጨርሱት ቡድኖች ታውቀዋል፡፡ ምድብ ሀ…

” የውጪ ግብ ጠባቂዎች መኖር ጥንካሬን ይሰጠኛል ፤ ሆኖም መብዛታቸው ለሀገሪቱ እግርኳስ አሳሳቢ ነው” አቤል ማሞ

የመከላከያው ግብ ጠባቂ አቤል ማሞ በክለቡ የመጀመርያ የውድድር ዘመኑ መልካም ጊዜያት እያሳለፈ ይገኛል፡፡ በ2008 መጨረሻ ከኢትዮጵያ…