የጨዋታ ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከኤሌክትሪክ አቻ ተለያይቶ የሊጉን መሪነት የመያዝ እድሉን አምክኗል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት የእለቱ የመጨረሻ መርሀ ግብር አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ተካሂዶ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

የጨዋታ ሪፖርት | መከላከያ በቴዎድሮስ ታፈሰ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከአርባምንጭ ነጥብ ተጋርቷል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት አርባምንጭ ላይ መከላከያን ያስተናገደው አርባምንጭ ከተማ በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረ ግብ 1-1…

የጨዋታ ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዘመኑን የመጨረሻ የሜዳ ውጪ ጨዋታ በድል አጠናቋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን መርሃ ግብር ወደ ሀዋሳ ያቀናው ኢትዮጵያ ቡና በአስቻለው ግርማ…

የጨዋታ ሪፖርት | አዳማ ከተማ በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚያቆየውን ድል አአ ከተማ ላይ አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ አአ ስታድየም ላይ አዲስ አበባ ከተማ አዳማ ከተማን አስተናግዶ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ [Live Score]

ምድብ ሀ ማክሰኞ ሚያዝያ 17 ቀን 2009 FT ባህርዳር ከተማ 1-1 ወሎ ኮምቦልቻ FT አራዳ ክ.ከተማ…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ቅድመ ጨዋታ እውነታዎች 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ነገ እና ከነገ በስቲያ በሚደረጉ ጨዋታዎች ሲቀጥል ሶከር ኢትዮጵያም በጨዋታዎቹ ዙርያ…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት የቡድን ዜናዎች 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ይካሄዳሉ፡፡ ማክሰኞ እና ረቡዕ በሚደረጉት ጨዋታዎች ላይ…

ኤል ኤንታግ ኤል ሃርቢ በኡመድ ኡኩሪ ግብ ነጥብ ተጋርቷል

 በ25ኛ ሳምንት የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ኤል ኤንታግ ኤል ሃርቢ ኢትሃድ አሌክሳንደሪያን አስተናግዶ 2 አቻ ሲለያይ ኢትዮጵያዊው…

ፔትሮጀት በሽመልስ በቀለ ብቸኛ ግብ አሸንፏል

በግብፅ ፕሪምየር ሊግ የ25 ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ በተደረጉ ሶስት ጨዋታዎች ሲጀመር ዛሬ ቀትር ላይ ፔትሮጀትን ያስተናገደው…

ኮፓ ኮካ ኮላ የትምህርት ቤቶች ውድድር በከፊል ተጀምሯል

የ2017 የኮፓ ኮካ ኮላ የትምህርት ቤቶች ውድድር በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በከፊል ተጀምሯል፡፡ የአፋር ክልል መጋቢት 30…