አዲስ አበባ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

 FT  አዲስ አበባ ከተማ   1-1  አርባምንጭ ከተማ  63′ ዳዊት ማሞ 65′ ገ/ሚካኤል ያዕቆብ ጨዋታው በ1 ለ 1 አቻ…

Continue Reading

” ከዚህ በኃላ ባህርዬን አስተካክዬ የተረጋጋ የእግርኳስ ህይወት መምራት እፈልጋለሁ ” ፋሲካ አስፋው 

የአዳማ ከተማው አማካይ ፋሲካ አስፋው ክለቡ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያለ ግብ በተለያየበት ጨዋታ ባሳየው ያልተገባ ባህርይ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ሲካሄዱ ሀዋሳ ከተማ እና ድሬዳዋ…

” በእግርኳስ ህይወቴ ብዙ የማሳካቸው ነገሮች ስለሚኖሩ በሚሰጡኝ አድናቆቶች አልዘናጋም ” አቡበከር ነስሩ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ትላንት ኢትዮጵያ ቡና ወደ ሀዋሳ ተጉዞ በሲዳማ ቡና ሽንፈት ቢያስተናግድም ታዳጊው…

“መሪነታችንን አስጠብቀን እንደምንቀጥል እርግጠኛ ነኝ” ትርታዬ ደመቀ

ሲዳማ ቡና ትላንት በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታድየም ከጨዋታ ብልጫ ጋር ኢትዮጵያ ቡናን 3-1 በማሸነፍ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ…

ጋዲሳ መብራቴ ስለ ወቅታዊ ድንቅ አቋሙ ይናገራል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ከተካሄዱ ጨዋታዎች መካከል ከሜዳው ውጪ ማሸነፍ የቻለው ሀዋሳ ከተማ ብቻ ነው፡፡…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-1 ኢትዮጵያ ቡና

በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን 3-1 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት ተረክቧል፡፡ ከጨዋታው በኋላ…

የጨዋታ ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን በመርታት የሊጉን አናት ተቆናጧል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታድየም ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና…

ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

 FT   ሲዳማ ቡና   3-1  ኢትዮጵያ ቡና  2′ ትርታዬ ደመቀ፣ 48′ ላኪ ሳኒ፣ 66′ ሰንደይ ሙቱኩ| 43′ አቡበከር…

Continue Reading

” አቅሜን የማሳይበትን አጋጣሚ ተጠቅሜበታለሁ” ዳዋ ሁቴሳ 

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ቅዱስ ጊዮርጊስን ለቆ ወደ አዳማ ከተማ ያመራው ዳዋ ሁቴሳ የአዳማ ከተማን የውድድር ዘመን…