ሽመልስ በቀለ አል-ሜሪክን ተቀላቀለ
በሊቢያው ታላቅ ክለብ አል-ኢትሃድ ከአሰልጣኑ ጋር በፈጠረው አለመግባባት ምክንያት በክለቡ ምቾት እንዳልተሰማው ሲነገር የከረመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ድንቅ አማካይ ሽመልስ በቀለ ሲነገሩ የነበሩ ወሬዎችን ሲያስተባብል...
ሙሉዓለም ጥላሁን ለመከላከያ ለመጫወት ተስማማ
በሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና በቲፒ ማዜንቤ 3-1 በተረታበት ጨዋታ ባሳየው ያልተገባ ባህርይ ከደጋፊዎችና አሰልጣኝ ስታፉ ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ ገብቶ የነበረው እና ላልተወሰነ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ9 ሳምንታት 5 ነጥቦች
እስካሁን በተካሄዱት የ9 ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ተሞርኩዞ የቅዱስ ጊዮርጊስን የበላይነት ፣ የክልል ክለቦችን እንቆቅልሽ ፣ የደደቢትን ፈተና ፣ የግብ ድርቅን እና የፀጋዬ/ንግድ ባንክን ጥምረት በማንሳት...
ፍፁም ገ/ማርያም ልምምድ ጀመረ
የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ ፍፁም ገ/ማርያም ለተጨማሪ ህክምና አሜሪካ ተጉዞ ከ26 ቀናት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ ክለቡ ተመልሶ ልምምድ መጀመሩ ተነግሯል፡፡ በከባድ ጉዳት ከሜዳ ርቆ የሰነበተው...
ደደቢት የቻምፒዮንስ ሊግ ተጋጣሚውን አወቀ
የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን ድልድል ይፋ ሲሆን ደደቢት ተጋጣሚውን አውቋል። የአምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን በቅድመ ማጣርያው ከዛንዚባሩ ሻምፒዮን ኬ ኤም ኤም ኬ...
መከላከያ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ዘመቻውን ከሊዮፓርድስ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ይጀምራል
የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የ2014 የውድድር ዘመን ድልድል ይፋ ሲሆን መከላከያም ተጋጣሚውን አውቋል። ቅዱስ ጊዮርጊስን በመላያ ምቶች አሸንፎ የ2005 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎማለፍ) ቻምፒዮን የሆነው መከላከያ የ2014...
ሰውነት ቢሻው የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን አሳወቁ
ከ10 ቀናት በኃላ በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት ለሚደረገው የሃገር ውስጥ ሊግ ውስጥ የሚገኙ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት ቻን ውድድር እየተዘጋጀች የምትገኘው ኢትዮጵያ የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን አሳውቃለች ፡፡...
ዋልያዎቹ መቼ ዝግጅት እንደሚጀምሩ አልታወቀም
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወትሮው ለትልልቅ ውድድሮች ቢያንስ አንድ ወር ዝግጀት የማድረግ ልማድ ቢኖረውም በ2014 መጀመርያ በሀገር ውስጥ ሊግ ውስጥ በሚጫወቱ ተጫዋቾች ብቻ በሚዋቀር ስብስብ ለሚደረገው...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ተካሂዶ ለቀጣዮቹ 40 ቀናት ተቋርጧል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ትናንት እና ዛሬ ተካሂዶ ለቀጣዮቹ 40 ቀናት ተቋርጧል፡፡ ቅዳሜ እለት በተካሄደው ብቸኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኤልያስ ማሞ ብቸኛ ግብ...
አበባው ቡታቆ እና ሲሳይ ባንጫ ቅጣት ተላለፈባቸው
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ቡድኑ አባላት በሆኑት አበባው ቡጣቆ እና ሲሳይ ባንጫ ላይ ቅጣት ማስተላለፉን ዛሬ በደብዳቤ አሳውቋል፡፡ በአለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ጨዋታ የመልስ ግጥሚያ...