የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አምበል የሆነው ሳላዲን ሰኢድ በአዲሱ ክለቡ አል-አህሊ የመጀመርያ የነጥብ ጨዋታውን አድርጎ ከቡድኑ ጋር የግብፅ ሱፐር ካፕ ቻምፒዮን ሆኗል፡፡ ሳላዲን ጨዋታውን በቋሚ ተሰላፊነት የጀመረ ሲሆን የጨዋታውን 2/3ኛ ክፍለ ጊዜ ተጫውቶ በ78ኛው ደቂቃ በቀላል ጉዳት ከሜዳ ተቀይሮ ወጥቷል፡፡ የጨዋታው መደበኛ 90 ደቂቃ 0-0 በሆነ ውጤት የተጠናቀቀ ሲሆን አሸናፊውን ለመለየትRead More →

ያጋሩ