ስዩም ከበደ ከአአ ከተማ አሰልጣኝነት ለቀቁ

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ከአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ክለብ አሰልጣኝነት ስራቸው በገዛ ፍቃዳቸው መልቀቃቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ለክለቡ…

ከፍተኛ ሊግ | ፌዴራል ፖሊስ ከሀላባ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት ዛሬ በተካሄደ ጨዋታ ተጠናቋል፡፡ ሀላባ ከተማን ያስተናገደው ፌዴራል ፖሊስም 2-0 ከመመራት…

አአ ከተማ ሀዋሳ ከተማ ላይ የተጫዋች ተገቢነት ክስ አቀረበ 

አዲስ አበባ ከተማ ትላንት በአበበ በቂላ ስታድየም ከሀዋሳ ከተማ ጋር በተደረገው ጨዋታ ላይ በተሰለፈው መሀመድ ሲይላ…

ዝውውር | ግርማ በቀለ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምርቷል

ከሀዋሳ ከተማ ጋር የተለያየው ግርማ በቀለ ማረፊያውን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አድርጓል፡፡ ባንክ ግርማን ያስፈረመው ለ1 አመት…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት | ቀጥታ የውጤት መግለጫ [Live Score]

ምድብ ሀ ቅዳሜ የካቲት 18 ቀን 2009 FT ኢት መድን 1-0 ሰበታ ከተማ FT ኢት ውሃ…

Continue Reading

Kidus Giorgis Hammered ArbaMinch, Dedebit Ethiopia Bunna in Stalemate

Kidus Giorgis went four points clear at the top after a resounding victory over ArbaMinch Ketema…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ | ባህርዳር መሪውን ሲጠጋ ጅማ ከተማ የምድብ ለ መሪነቱን አጠናክሯል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ ጅማ ከተማ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ፣ ባህርዳር…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት፡ ደደቢት 0-0 ኢትዮጵያ ቡና

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ16ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው ደደቢት ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል፡፡ ከአቻ ውጤቱን…

ፕሪምየር ሊግ | ከሜዳቸው ውጪ የተጫወቱ ክለቦች አስደሳች ሳምንት አሳልፈዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዙር ትላንት ተጀምሮ ዛሬ በተደረጉ 6 ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲውል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣…

የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል አስመዝግቧል

​የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ አበባ እና ክልል ከተሞች ሲቀጥሉ ወደ አርባምንጭ ያቀናው…