በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ሁለት የምድብ ሀ ጨዋታዎች…
ዜና
የጨዋታ ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ጅማ አባ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ ዙር ሁለተኛ ጨዋታ በደረጃ ሰንጠረዡ ላለመረድ ከሚደረገው ፍልሚያ ውስጥ ተሳታፊ የሆኑትን ኢትዮ ኤሌክትሪክን…
የጨዋታ ሪፖርት | የሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
የ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ ሲጀምር በቅድሚያ የተገናኙት በ13 ነጥቦች 15ኛ ደረጃ ላይ ይገኝ…
“የካፍ ምርጫን ማዘጋጀታችን ለእኛ ክብር ነው” ጁነይዲ ባሻ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝደንት አቶ ጁነዲ ባሻ 39ኛውን የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ጠቅላላ ጉባኤ ለማሰናዳት እንደተዘጋጁ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ጅማ አባ ቡና | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
FTኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ጅማ አባ ቡና ጨዋታው ያለግብ ተጠናቋል ! 90+1 ኪዳኔ ከግራ መስመር ከረጅም ርቀት የሞከረውን ኳስ…
Continue Readingኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወልድያ – ቀጥታ የጽሁፍ ስርጭት
FTኢት. ንግድ ባንክ 0-0 ወልድያ ተጠናቀቀ! ጨዋታው ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል፡፡ ተጨማሪ ደቂቃ – 4 የተጫዋች ለውጥ…
Continue Readingጅማ አባ ቡና ሲሳይ ባንጫን ሲያስፈርም 3 ተጫዋቾችን አሰናብቷል
ጅማ አባ ቡና በውድድር ዘመኑ አጋማሽ የዝውውር መስኮት ንቁ ተሳትፎ እያደረገ ይገኛል፡፡ በትላንትናው እለትም የአዳማ ከተማው…
በሴቶች ጥሎማለፍ ወደ ሩብ ፍጻሜ ያለፉ 4 ክለቦች ታውቀዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎማለፍ ውድድር 2ኛ ዙር ጨዋታዎች ትላንት ተደርገው ወደ ሩብ ፍጻሜ ያለፉት 4 ክለቦች ታውቀዋል፡፡…
ዝውውር | ወላይታ ድቻ ተመስገን ዱባን አስፈረመ
ወላይታ ድቻ ተመሰገን ዱባን ከአርባምንጭ ከተማ አስፈርሟል፡፡ ድቻ ተጫዋቹን ያዘዋወረው በዚህ የዝውውር መስኮት እንደተለመደው በውሰት ውል…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዙር ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ነገ በሚደረጉ ሁለት የአዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ኢትጵያ ንግድ ባንክ…