“በሁለተኛው ዙር ተፎካካሪ ሆነን እንቀርባለን” ቢያድግልኝ ኤልያስ 

ጅማ አባ ቡና በታሪክ የመጀመርያውን የፕሪምየር ሊግ ተሳትፎ እያደረገ ይገኛል፡፡ በቡድኑ ውስጥ የሊጉ ልምድ ካላቸው ተጫዋቾች…

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እና አዳማ ከተማ በቀጣዩ ሳምንት ይለያያሉ

ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት የወጣውን የቅጥር ማስታወቂያ አልፈው የዋልያዎቹ አሰልጣኝ በመሆን የተመረጡት የአዳማ ከተማው አሰልጣኝ አሸናፊ…

የአንደኛው ዙር ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ግምገማ ተካሄደ

የ2009 የኢትዮጵያ ከ17 ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ዙር ውድድር አፈፃፀም ግምገማ ማክሰኞ ከ3፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ተካሂዷል፡፡…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ጥሎ ማለፍ ድልድል ዛሬ ይፋ ሆነ

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ዋንጫ ውድድር የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ዛሬ በኢትዮጵያ…

ሀዋሳ ከተማ የሱዳን ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድንን አሸንፏል

ሀዋሳ ከተማ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ የሱዳን ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድንን በአቋም መለኪያ ጨዋታ አስተናግዶ…

አስቻለው ታመነ ስለ ቻምፒዮንስ ሊጉ እና ወደ ቀድሞ አቋሙ ስለመመለሱ ይናገራል

የአምናው የፕሪምየር ሊግ ኮከብ አስቻለው ታመነ ከቀዝቃዛ አጀማመር በኋላ ወደ ቀድሞ አቋሙ እየተመለሰ ይገኛል፡፡ ቡድኑ እሁድ/ሰኞ…

ዝውውር | ኃይለየሱስ መልካ ሲዳማ ቡናን ተቀላቀለ

ሲዳማ ቡና ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር የተለያየው አማካዩ ኃይለየሱስ መልካን አስፈርሟል፡፡ ኃይለየሱስ የይርጋለሙን ክለብ ያስፈረሙት እስከ…

ሀዋሳ ከተማ ከ ሱዳን ከ23 አመት ጋር ዛሬ ይጫወታል

ሀዋሳ ከተማ ከሱዳን ከ23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጋር ዛሬ 10:00 ላይ በአዲስ አበባ ስቴዲዮም የወዳጅነት…

ኢንስትራክተር መኮንን ኩሩ የፌዴሬሽኑ ቴክኒክ ዳይሬክተርነት ስራቸውን ለቀቁ

የኢትዮዽያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒክ ዳሬክተር በመሆን ሲሰሩ የቆዩት ኢንስትራክተር መኮንን ኩሩ በራሳቸው ፍቃድ ከሃላፊነታቸው ለመልቀቅ…

የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀላሉ ወደ 1ኛ ዙር ያለፈበትን ድል ኮት ዲኦር ላይ አስመዝግቧል

​በ2017ቱ የቶታል አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በሀዋሳ ዓለምአቀፍ ስታዲየም ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሶስት…