አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ለሦስተኛ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደውና በሀገር ውስጥ ሊጎች ብቻ የሚገኙ ተጫዋቾችን ለሚያሳትፈው ውድድር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ ለመሳተፍ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ይህንን አስመልክቶም የቡድኑ አሰልጣኝ አጠቃላይ ጉዳዮችን በተመለከተ ረቡዕ ከሰዓት መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫውም ስለቀጣይ ግላዊ እቅዳቸው፣ ስለ ተጫዋቾች ምርጫና አመራረጡ፣ ከውድድሩ ምን መጠበቅ እንዳለበት ከጋዜጠኞችRead More →

ያጋሩ

የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለ8ኛ ጊዜ ያዘጋጀው ሲቲ ካፕ የፊታችን ጥር 4 ይጀመራል፡፡ *በውድድሩ 7 የአአ ክለቦች እና ሙገር ሲሚንቶ በተጋባዥነት ይሳተፋሉ፡፡ *በብሄራዊ ቡድኑ ዝግጅት ምክንያት ለ40 ቀናት የተቋረጠው ፕሪምየር ሊግ አለመኖርን ተከትሎ ውድድሩ መዘጋጀቱ ቡድኖቹ በውድድር መንፈስ ውስጥ እንዲቆዩ ያግዛል ተብሏል፡፡ የእጣ አወጣጡ ስነስርአት ቅዳሜ ተካሂዶ በምድብ 1 ደደቢት፣ መከላከያ፣Read More →

ያጋሩ

–ጦሩ ከባዱን የውድድር ዘመን በድል ይወጣል? የውድድር ዘመኑን በጥሎማለፍ ድል የከፈተው መከላከያ ከመልካም አጀማመር በኃላ እውነተኛው ፈተና ላይ ደርሷል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያ የዘንድሮውን የውድድር ዘመን የመከላከያ ጉዞ በሚዳስሰው ፅሁፍ የክለቡን ተስፋ እና እንቅፋት ለመዳሰስ ትሞክራለች፡፡ ታሪካዊው ክለብ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን ከተቀላቀለ ዘንድሮ 10ኛ የውድድር ዘመኑን ጀምሯል፡፡ማራኪ አጨዋወትን ከባለ ክህሎት ተጫዋቾች ጋርRead More →

ያጋሩ

–የሃምራዊዎቹ ጉዞ መጨረሻ የት ይሆን? በ1990ዎቹ አጋማሽ የ1ኛ ዙር ጀግና ተብሎ ይጠራ የነበረው ንግድ ባንክ የዘንድሮው የውድድር ዘመን ጉዞው የቀደመውን መጠርያውን እንድናስታውስ ያስገድደናል፡፡ ከ80ዎቹ መጨረሻ አንስቶ እስከ 90ዎቹ አጋማሽ እስከ ውድድር ዘመኑ ወሳኝ ወቅት ድረስ የተዋጣለት ቡድን ይዞ የሚቀርበው ንግድ ባንክ ውድድሮች ወደ ወሳኝ ምእራፍ ሲሸጋገሩ ቁልቁል ጉዞ የሚጀምርበት ዘመንንRead More →

ያጋሩ

የማይገረሰስ የሚመስለው የፈረሰኞቹ ጥንካሬ መቆራረጥ መለያው የሆነው የኢትዮጵያ ትልቁ ሊግ ከበርካታ ቀሪ ጨዋታዎች እና 2/3ኛ ከሚሆኑ ቀሪ መርሃ ግብሮች ጋር መድረሻው የማይታወቅ ረጅም ጅረት መስሏል፡፡ በይበልጥ ፕሪሚየር ሊጉ ላይ ትኩረት የምታደርገው ሶከር ኢትዮጵያ አሰልቺውን የሊግ መርሃ ግብር በመቃኘት ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥቂት ምልከታዎች ለመስጠት ትሞክራለች፡፡Read More →

ያጋሩ

በሊቢያው ታላቅ ክለብ አል-ኢትሃድ ከአሰልጣኑ ጋር በፈጠረው አለመግባባት ምክንያት በክለቡ ምቾት እንዳልተሰማው ሲነገር የከረመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ድንቅ አማካይ ሽመልስ በቀለ ሲነገሩ የነበሩ ወሬዎችን ሲያስተባብል ቢቆይም ከ3 ወራት ቆይታ በመጨረሻ የሱዳኑን አል-ሜሪክን ተቀላቅሏል። ተጫዋቹ ስለ ጉዳዩ ከሰገር ስፖርት ጋር ባደረገው ቆይታ ‹‹ ለአል-ኢትሃድ ለመጫወት ስስማማ የተሻለ ክለብ እና ጥቅማ ጥቅምRead More →

ያጋሩ

በሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና በቲፒ ማዜንቤ 3-1 በተረታበት ጨዋታ ባሳየው ያልተገባ ባህርይ ከደጋፊዎችና አሰልጣኝ ስታፉ ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ ገብቶ የነበረው እና ላልተወሰነ ጊዜ ታግዶ የቆየው አጥቂው ሙሉአለም ጥላሁን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያለውን ውል አፍርሶ ለመከላከያ መፈረሙን ፕላኔት ስፖርት ዘግቧል፡፡  ሙሉአለም ውሉን ማፍረሱን ተከትሎ የቀድሞ ክለቡ ኢትዮጵያ መድንንRead More →

ያጋሩ

እስካሁን በተካሄዱት የ9 ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ተሞርኩዞ የቅዱስ ጊዮርጊስን የበላይነት ፣ የክልል ክለቦችን እንቆቅልሽ ፣ የደደቢትን ፈተና ፣ የግብ ድርቅን እና የፀጋዬ/ንግድ ባንክን ጥምረት በማንሳት አብርሃም ገ/ማርያም የፕሪምየር ሊጉ የ9 ሳምንታት ጉዞ ምን እንደሚመስል ለመዳሰስ ይሞክራል፡፡ ደደቢት የአምና ክብሩን የማስጠበቅ ፈተና በሊጉ እስካሁን 6 ጨዋታ ብቻ ያደረገን ክለብ ካሁኑ ከዋንጫRead More →

ያጋሩ