በ2013 የአፍሪካ ዋንጫ የተሳተፈችው ኢትዮጵያ ወደ 2015 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በሚደረገው የማጣርያ ውድድር ካለ ቅድመ ማጣርያ ምድብ ውስጥ ተካታለች፡፡ ካፍ ባወጣው ድልድል መሰረት ኢትዮጵያን ጨምሮ 21 ሃገራት ምድቡን ተቀላቅለዋል፡፡Read More →

ያጋሩ