ብሄራዊ ሊግ ፡ በማጠቃለያ ውድድሩ 3ኛ ቀን ውሎ ሶሎዳ አድዋ ፣ ከፋ ቡና እና ለገጣፎ ድል ቀንቷቸዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሊግ የማጠቃልያ ውድድር በባቱ (ዝዋይ) ከተማ መከናወኑን ቀጥሏል፡፡ 3ኛ ቀኑን በያዘው ውድድርም ዛሬ በተደረጉ…

ዛምቢያ 2017፡ ለአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ያለፉ ሃገራት ታውቀዋል

ዛምቢያ ለምታስተናግደው የቶታል አፍሪካ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ያለፉ ሰባት ሃገራት በሳምንቱ መጨረሻ በተደረጉ የመጨረሻ ዙር…

Continue Reading

U17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ተሸጋግረዋል

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ…

ብሄራዊ ሊግ ማጠቃለያ ፡ በ2ኛ ቀን ጨዋታዎች አራዳ እና ዲላ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

ትላንት የተጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ በተካሄዱ 3 ጨዋታዎች ሲቀጥል አራዳ ክፍለ ከተማ እና…

U17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ መከላከያ በዕጣ ግማሽ ፍጻሜው ተቀላቅሏል

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ወደ መጠናቀቂያው ተቃርቧል፡፡ ዛሬ በተደረጉ የምድብ…

የቅዳሜ ሐምሌ 16 ምሽት አጫጭር ዜናዎች

ቅዳሜ ፤ ሐምሌ 16 ቀን 2008 የዳዋ ሁቴሳ ማረፍያ አዳማ ከተማ ሆኗል አዳማ ከተማ ዳዋ ሁቴሳን…

U17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ በማጠቃለያው 8ኛ ቀን ውሎ ሀዋሳ ከተማ አሸንፏል

በኢትየጵያ ከ17 አመት በታች የማጠቃልያ ውድድር 8ኛ ቀን ውሎ በተደረጉ ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማ ድል ሲቀናው ሲዳማ…

የብሔራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ሲጀመር ደሴ ከ ወልቂጤ ነጥብ ተጋርተዋል

የ2008 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በባቱ (ዝዋይ) ከተማ ዛሬ በድምቀት ተጀምሯል፡፡ የኢትዮዽያ እግርኳስ…

U17 ፕሪሚየር ሊግ : በማጠቃለያው የ7ኛ ቀን ውሎ መከላከያ ድል ቀንቶታል

የኢትዮጵያ ከ17 አመት ፕሪሚየር ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ቀጥለዋል፡፡ ዛሬ 7ኛ ቀኑን በያዘው ውድድር መከላከያ ድል ሲቀናው…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር የምድብ ድልድል ወጥቷል

የኢትዮዽያ ብሔራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ድልድል የእጣ ማውጣት ስነ ስርአት ዛሬ በባቱ ማዘጋጃ ቤት አዳራሽ…