የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከመቼ ጀምሮ እንደሚካሄድ ይፋ ሆኗል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚደረገው የኢትዮጵያ…
ዜና
የኢትዮ ኤሌክትሪክ አምበሎች ታውቀዋል
ከአንድ ዓመት በኋላ ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቡድኑን የሚመሩ አምበሎችን አሳውቋል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ…
ዛንዚባር ላይ የሚደረገውን የያንጋ እና ባንክ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
በነገው ዕለት ያንግ አፍሪካንስ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚያደርጉት ጨዋታ የስታዲየም መግቢያ ትኬት ተሸጦ ሲያልቅ የጨዋታው…
የቅጣት ምት መቺው ግብ ጠባቂ ጎል አስቆጥሯል
እየተደረገ በሚገኘው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና ክልሎች ሻምፒዮና ላይ እያስገረመ የሚገኘው ግብ ጠባቂ…! በኢትዮጵያ…
የወልዋሎ አምበሎች እነ ማን ይሆኑ?
የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ አምበሎች ታውቀዋል። በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት እና ራሳቸውን ለማጠናከር በርከት ያሉ ዝውውሮችን በመፈፀም…
የፕሪሚየር ሊጉ የቀጥታ ስርጭት ጉዳይ…?
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ጉዞውን ዛሬ ሲጀምር የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭትን በተመለከተ ተከታዩን መረጃ ይዘናል።…
ወልዋሎዎች ተጨማሪ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፉት የውድድር ዓመታት በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ቢጫዎቹ ለማምራት ተስማምቷል። ቀደም ብለው አጥቂው ዳዋ…
አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል
አዳማ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ለመቋጨት ሲቃረብ ለማስፈረም ከተስማማቸው ሦስት ተጫዋቾች ጋር ደግሞ አይቀጥልም። ክለቡን በቡድን…
የዋልያዎቹ አለቃ የብሔራዊ ቡድን ቆይታ ?
የውል ዘመናቸው ሊጠናቀቅ የተቃረበው አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ በቆይታቸው ዙርያ ምን አዲስ ነገር ተሰምቶ ይሆን ? በ2016…
የጣና ሞገዶቹ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርመዋል
ከኢትዮጵያ መድን ጋር የግማሽ ዓመት ቆይታን ያደረገው አጥቂ ወደ ባህር ዳር ከተማ አምርቷል። የፊታችን ቅዳሜ ምሽት…