የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ዛሬ አንድ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም አስተናግዶ ኢትዮጵያ ቡናን ወደ ቀጣዩ ዙር…
ዜና
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ – ኢትዮጵያ ቡና ከመሪው ያለውን ርቀት አጠበበ
በ11 ሰአት የተደረገው የሁለቱ ሃያላን ፍልሚያ በብዙዎች እንደመጠበቁ ስታዲየሙ በአመዛኙ በተመልካች ተሞልቷል፡፡
ፊሊፕ ዳውዚ በመጨረሻ ሰአት ክለቡን ታደገው
የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረጉ 2 ከባድ ግምት በተሰጣቸው ተስተካካይ ጨዋታዎች ደምቆ አምሽቷል፡፡
ኢትዮጵያ ቡና እና ዳሸን ቢራ በ5 ቀን ውስጥ ለ2ኛ ጊዜ ይፋለማሉ
የኢትዮጵያ ዋንጫ ዘንድሮም እንዳለፉት ጥቂት አመታት በጥቂት ክለቦች ብቻ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ 16የሊጉ ክለቦች ብቻ ባሳተፈው የዘንድሮው…
‹‹ ድሉ ለቀጣይ ጨዋታዎች መነሳሳት ይፈጥርልናል ›› አብዱልከሪም ሀሰን
መብራት ኃይል ከአስቸጋሪ ጊዜያት ለመውጣት መነሻ የምትሆነውን ድል ቅዳሜ በመድን ላይ ሲያስመዘግብ ከተጠባባቂ ወንበር ተነስቶ ወሳኝ…
ደደቢት ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፍ መከላከያ ወደቀ
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ እየተሳተፉ የሚገኙት ደደቢት እና መከላከያ ያልተጠበቀ ሽንፈት አስተናግደዋል፡፡
ሁለቱ ጦሮች እሁድ ይጫወታሉ
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ደደቢት እና መከላከያ የመልስ ጨዋታቸውን በመጪው እሁድ ያደርጋሉ፡፡
የታደለ መንገሻ ሃት-ትሪክ ደደቢትን ወደ ድል መራ
የ13ኛው ሳምንት መርሃ ግብሩን በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ምክንያት የተራዘመበት ደደቢት አርብ ምሽት ከመብራት ኃይል ጋር ባደረገው…
በሊጉ ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በድንቅ ጨዋታ መከላከያን ረታ
በ13ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና መከላከያን በማሸነፍ ወደ መሪዎቹ ተጠግቷል፡፡

ምንያህል ተሾመ ይቅርታ ጠየቀ
የቅዱስ ጊዮርጊሱ የመስመር አማካይ ምንያህል ተሾመ ባለፈው ሳምንት በሊግ ስፖርት ጋዜጣ ላይ በሰጠው አስተያየት ምክንያት ውዝግብ…