ለስምንተኛ ጊዜ የተካሄደው የዋና ከተማዋ ዋንጫ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
ዜና
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርስን የሚያቆመው አልተገኘም
ቅዳሜ የጀመረው የ11ኛው ሳምንት መርሃ ግብር ማክሰኞም ቀጥሎ ሲውል በደቡብ ምድር በተካሄዱ 2 ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ…
የፕሪሚየር ሊጉ 11ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ሲቀጥሉ በ9 ሰአት በተለያዩ ከተሞች 2 ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና መብራት ኃይል ወደ አሸናፊነት ተመለሱ
በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዳሜ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደው በርካታ ግቦች ተቆጥረዋል፡፡ በ8…
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከዳሸን ቢራ
ቀን ቅዳሜ 08 የካቲት 2006 ቦታ – አበበ ቢቂላ ስታዲየም የጨዋታ መጀመርያ ሰአት – 10፡00
ቅድመ ዳሰሳ | መብራት ኃይል ከ ኢትዮጵያ መድን
ቀን – ቅዳሜ 08 የካቲት 2006 ቦታ – አበበ ቢቂላ ስታዲየም የጨዋታ መጀመርያ ሰአት – 08፡00
ቅድመ ዳሰሳ | ሙገር ሲሚንቶ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቀን – የካቲት 6 ቀን 2006 ስታዲየም – ደራርቱ ቱሉ (አሰላ) የጨዋታ መጀመርያ ሰአት – 09፡00
ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስተካካይ ጨዋታውን በድል ተወጣ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በብሄራዊ ቡድን ምክንያት ወደ ሌላ ጊዜያት ላለፉት 3 የሊግ ጨዋታዎች አንዱን ዛሬ አሰላ ላይ…
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ መድን
የአአ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ይፈፀማል

‹‹ ጌድዮን ለኢትዮጵያ ጥልቅ ፍቅር አለው ›› ቴዎድሮስ በቀለ (ቦካንዴ)
ከ1985- 1994 በኢትዮጵያ ቡናና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫውቶ ያሳለፈው ቴዎድሮስ በቀለ (ቦካንዴ) ዛሬ ለንባብ ከበቃው ፓሽን ስፖርት…