የአሰልጣኞች አስተያየት| አርባምንጭ ከተማ 4 – 0 ኤሌክትሪክ
“በርግጠኝነት ሊጉ ላይ እንቆያለን” አሰልጣኝ በረከት ደሙ “እግርኳስ የሚጠይቀውን ነገር ማድረግ ካልቻልክ እንደዚህ ዓይነት ሽንፈት ያጋጥምሀል” አሰልጣኝ ስምዖን አባይ አሰልጣኝ በረከት ደሙ በመጀመርያ ጨዋታቸው ጣፋጭ ድል አስመዝግበው ኤሌክትሪክን ከረመረሙበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ በረከት ደሙ ስለ ጨዋታው… ጨዋታው ጥሩ ነበር፤ ያለንበት ደረጃ የሚመጥነን አይደለም። የነበረንRead More →