ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ሸገር ከተማ ነጥብ ጥሏል

በአስረኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ሀዋሳ ላይ በከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ለ’ አራት ጨዋታዎች ሲደረጉ ሁለቱ ጨዋታዎች በአቻ…

መረጃዎች| 36ኛ የጨዋታ ቀን

በነገው ዕለት የሚካሄዱ የዘጠነኛው ሳምንት ሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ብርቱካናማዎቹና…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አርባምንጭ ከተማ መሪነቱን ሲያስቀጥል ነጌሌ አርሲም መከተሉን ቀጥሏል

በአስረኛ ሳምንት የከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ለ’በመጀመሪያ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው የምድቡ መሪዎች ድል አድርገዋል። ረፋድ አራት…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | አዲስ አበባ ከተማ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታ በፊት የምድቡ መሪ ሆኗል

በምድብ ‘ሀ’ 10ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ስልጤ ወራቤ ፣ ንብ እና አዲስ…

ሽመልስ በቀለ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አግልሏል

ሽመልስ በቀለ ከአስራ አምስት ዓመታት በላይ ካገለገለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል። የእግር ኳስ…

ሀምበርቾ በዛሬው ዕለት በይፋ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል

ከአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ ጋር በስምምነት የተለያየው ሀምበርቾ የሹሙት ውሳኔዎችን ሲያስተላልፍ በቀጣይ በማን እንደሚመራም ታውቋል። በፕሪምየር ሊጉ…

የመጀመሪያውን የስፖርት ባዛርና ኤግዚቢሽን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የሚሳተፉበትን የመጀመሪያው የስፖርት ባዛር እና ኤግዚቢሽን አስመልክቶ ዛሬ በሳፋየር አዲስ ሆቴል መግለጫ…

ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባቡና አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተወዳዳሪው ጅማ አባ ቡና ዳዊት ሀብታሙን በአሰልጣኝነት ሾሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የአንድ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን አጠናክሯል

በምድብ “ሀ” 9ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ተደርገው ጅማ አባጅፋር ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አርባምንጭ በግብ ልዩነት መሪነቱን ሲያስቀጥል ደሴ ከተማ አሸንፏል

ግቦች በበረከቱበት ዘጠነኛ ሳምንት የምድብ ለ ሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ተደርገው ደሴ ከተማ እና ወሎ ኮምቦልቻ…