ስሑል ሽረ ካሜሩናዊ ግብ ጠባቂ ለማስፈርም ተስማማ

የቀድሞ የአሻንቲ ኮቶኮ ግብ ጠባቂ የስሑል ሽረ አስራ አምስተኛ ፈራሚ ለመሆን ከስምምነት ደርሷል። ከሳምንታት በፊት አላዛር…

ዋልያዎቹ ነገ በአዲስ አበባ የልምምድ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎቹ ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኙት ዋልያዎቹ የልምምድ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው። በቀጣይ ሳምንት ከታንዛንያ…

ንግድ ባንክ የካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ቻምፒዮን ሆኗል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመዲናችን በተዘጋጀው የካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣርያ ውድድር የዋንጫ ጨዋታ የኬኒያ…

አዳማ ከተማ አራት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማማ

ዳዋ ሆቴሳ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተስማማ

ያለፉትን ዓመታት ከነብሮቹ ጋር ቆይታ የነበረው አጥቂ ወደ ቢጫዎቹ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል። በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ…

“ያለንን ነገር አውጥተን ከፈጣሪ ጋር እናደርገዋለን” እመቤት አዲሱ

በነገው ዕለት በካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያ የፍፃሜ ጨዋታውን በምድብ ተገናኝቶ ከነበረው የኬኒያ ፓሊስ…

ራየን ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ጋር አብሮ ለመሥራት ሊስማማ ነው

የሴካፋ ተሳታፊው ክለብ ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ጋር ለመሥራት ቅድመ ውይይት አደረገ። በሴካፋ የሴቶች ውድድር ተሳታፊ የሆነው…

አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከዋንጫው ጨዋታ በፊት ምን አሉ?

👉 “የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጥያቄ በሌለው መልኩ የኢትዮጵያም ሆነ የምሥራቅ አፍሪካ ምርጡ ቡድን ነው።” 👉 “ኢንስትራክተር…

የቀኝ መስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊያቀና ነው

ከሁለት ቡድኖች ጋር የሊጉን ዋንጫ ከፍ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊጓዝ ነው። ከቅዱስ ጊዮርጊስ…

ባህር ዳር ከተማ የቀድሞ አማካዩን አስፈርሟል

የጣና ሞገዶቹ የቀድሞው ተጫዋቻቸውን ሲያስፈርሙ የአማካያቸውን ውል ደግሞ አድሰዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው መሪነት በአዳማ ከተማ የቅድመ…