ከሁለት ቡድኖች ጋር የሊጉን ዋንጫ ከፍ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊጓዝ ነው። ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
ዜና
ባህር ዳር ከተማ የቀድሞ አማካዩን አስፈርሟል
የጣና ሞገዶቹ የቀድሞው ተጫዋቻቸውን ሲያስፈርሙ የአማካያቸውን ውል ደግሞ አድሰዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው መሪነት በአዳማ ከተማ የቅድመ…
የጦሩ የግብ ዘብ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ደርሶታል
ከመቻል ጋር ጥሩ የውድድር ዓመት ያሳለፈው አልዮንዜ ናፍያን ክሬኖቹን ለማገልገል ወደ ካምፓላ ያቀናል። ጦሩ ለዋንጫ እንዲፎካከር…
ከዋልያዎቹ ስብስብ ሦስት ተጫዋቾች ወጥተው አንድ ተጫዋች ተጨምሯል
ሦስት ተጫዋቾች በጉዳት ምክንያት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ መሆናቸው ሲረጋገጥ ለአንድ ተጫዋች ጥሪ ተደርጓል። ከታንዛኒያ…
‘ታይፋ ስታርስ’ ስብስባቸውን አሳውቀዋል
በቀጣይ ሳምንት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የምትገጥመው ታንዛንያ ስብስቧን ይፋ አደረገች። በ2025 ሞሮኮ ለምታዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…
ንግድ ባንክ የሁለተኛ ዙር የማጣርያ ጨዋታውን በሀገር ውስጥ ማድረግ እንደሚችል ታወቀ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር የማጣርያ ጨዋታውን በሀገር ውስጥ ማድረግ እንደሚችል ታውቋል። የ2016…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለፍፃሜ ለማለፍ ወሳኙን ጨዋታ ነገ ያደርጋል
👉 ባንክ በወሩ 20ኛ ቀን 20ኛ የውድድሩ ጨዋታውን ነገ ያደርጋል 👉 የጨዋታ ሰዓቱ ቀድሞ ከተያዘለት መርሐ-ግብር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0 – 1 ኬንያ ፖሊስ
👉”ጨዋታው ከውጤት አንፃር ካየነው መጥፎ ነበር” 👉”እነሱ ሄዱ ብለን ብዙ መቆዘም አንፈልግም” 👉”መስተካከል የሚገባው ነገር አለ”…
የብሔራዊ ቡድኑ የመስመር አጥቂ ጉዳት አስተናግዷል
ዋልያዎቹ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ባደረጉት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ላይ የመስመር አጥቂው ጉዳት አስተናግዷል። በአዳማ ዩኒቨርስቲ ሜዳ…
የዓብስራ ተስፋዬ በስተመጨረሻም መዳረሻው ታውቋል
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ብዙ ሲያነጋግር የነበረው የዓብስራ ተስፋዬ መዳረሻ በስተመጨረሻም ታውቋል። ከባህርዳር ከተማ ጋር ያለውን ውል…