አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከሁለቱ ቡድናቸው ጋር ያደረጉትን ጨዋታ በዋልያዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል። ከታንዛኒያ እና ከዴሞክራቲክ ኮንጎ ጋር…
ዜና
የዋልያዎቹን ስብስብ አንድ ተጫዋች ተቀላቅሏል
ዛሬ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ከኢትዮጵያ መድን ጋር በሚያደርገው የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች መቀላቀሉ ታውቋል። በቀጣይ…
ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
ቀደም ብለው የዋና አሰልጣኛቸውን ውል ያራዘሙት ደሴ ከተማዎች የነባሮችን ውል በማደስ አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርመዋል። በተጠናቀቀው የውድድር…
ኤርትራዊው ኮከብ ከሀዋሳ ከተማ ጋር ይቀጥላል
👉 “የሊጉን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብር በድጋሚ የማሸነፍ ዕቅድ አለኝ” 👉 ” ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሀሩን ኢብራሂም…
ዛሬ የሚደረገው የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል
ዛሬ አመሻሽ ሞሮኮ ላይ የሚደረግ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ መርሀግብር በአራት የሀገራችን ዳኞች ይመራል። የ2024/25 የካፍ ቻምፒየንስ…
አሠልጣኝ ገብረመድህን ሁለቱ ቡድናቸውን እርስ በርስ ሊያጋጥሙ ነው
ዋልያዎቹ ከጥቂት ቀናት በኋላ ላለባቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ለመዘጋጀት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው።…
ሲዳማ ቡና ዕንስት ሥራ አስኪያጅ ሾሟል
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚመራው ሲዳማ ቡና በክለቡ ታሪክ የመጀመሪያዋን ሴት ሥራ አስኪያጅ ሾሟል። ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል
በከፍተኛ ሊግ ተወዳዳሪ የሆነው ደሴ ከተማ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል። ደሴ ከተማ በአሰልጣኝ ዳዊት ታደለ እየተመራ በኢትዮጵያ ከፍተኛ…
ምንተስኖት አዳነ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ከመቻል ጋር በስምምነት የተለያየው የተከላካይ እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሌላኛውን የፕሪምየር ሊግ ክለብ ተቀላቅሏል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምድቡን በድል ቋጭቷል
የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የምድብ አንድ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኬኒያ ፖሊስ ቡሌትን…