ጋናዊው ስሑል ሽረ ለመቀላቀል የተስማማ አስራ አንደኛው ተጫዋች ለመሆን ተቃርቧል። ቀደም ብለው ሱሌይማን መሐመድ፣ አሌክስ ኪታታ፣…
ዜና
ፈረሰኞቹ የቀድሞ ተጫዋቻቸው አስፈረሙ
የዓብስራ ሙልጌታ ከአራት ዓመታት በኋላ ወደ አሳዳጊ ቡድኑ ተመልሷል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን…
የ2017 የውድድር ዘመን የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት በቀጣይ ሳምንት ይካሄዳል
በአስራ ዘጠኝ ቡድኖች የሚሳተፉበት የቀጣይ ዓመት የውድድር ዘመን የዕጣ ማውጣት መርሐ-ግብረ በቀጣይ ሳምንት ይከናወናል። አክስዮን ማህበር…
አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ምክትሎቻቸውን አሳውቀዋል
በመቀመጫ ከተማቸው ዝግጅታቸውን የጀመሩት አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ አብረዋቸው የሚሠሩትን ምክትሎቻቸውን አሳውቀዋል። ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ለቀጣዮቹ ዓመታት…
ኢትዮጵያን የሚወክሉ የጨዋታ አመራሮች ታውቀዋል
የሴካፋ ሀገራት የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር ከኢትዮጵያ የሚወከሉት የጨዋታ አመራሮች ታውቀዋል። በሀገራችን ኢትዮጵያ አስተናጋጅነት…
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ታንዛኒያ ላይ ለሚያደርጋቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል። ሞሮኮ…
Continue Readingኢትዮጵዊያን ዳኞች ወደ ደቡብ አፍሪካ አምርተዋል
አራት ኢትዮጵያዊያን ዓለም አቀፍ ዳኞች ፕሪቶሪያ ላይ የሚደረገውን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ። የ2024/25…
ዋልያዎቹ ከዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር ያላቸውን ጨዋታ ዳሬሰላም ላይ ያደርጋሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሜዳው ያደርግ የነበረውን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታውን በታንዛኒያ ያደርጋል። ሞሮኮ ለምታዘጋጀው የ2025…
የሴካፋ ዞን የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ቅደመ ዝግጅት አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል
“ውድድሩ የቀጥታ ሥርጭት ሽፋን ያገኛል ፤ መግቢያም በነጻ ነው።” “የ600ሺህ ዶላር ድጋፍ የተጠየቀው ካፍ የ219ሺህ ዶላር…
አማካዩ ወደ እናት ክለቡ ለመመለስ ተስማማ
ቀደም ብለው በርከት ያሉ ዝውውሮችን ያገባደዱት ስሑል ሽረዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል። በዝውውሩ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ቡድናቸውን …