በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ያለው ውድድር ከዛሬ ጀምሮ በAMN የቀጥታ ሥርጭት ሽፋን አይኖረውም

የካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ቀጥታ ሥርጭት ሽፋን…

አሰልጣኝ አብዲ ቡሊ ምክትሎቻቸውን አሳውቀዋል

አዳማ ከተማ ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ቀጥሯል። ከአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ ጋር ከተለያዩ በኋላ በቡድኑ ውስጥ በምክትል አሰልጣኝነት…

የንግድ ባንክ ሦስቱ ተጫዋቾች መቼ የዋልያዎቹን ስብስብ ይቀላቀላሉ ?

ለብሔራዊ ቡድን ጥሪ የተደረገላቸው ሦስቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋቾች መቼ ብሔራዊ ቡድኑን እንደሚቀላቀሉ ታውቋል። በቀጣዮቹ ቀናት…

ሱራፌል ዳኛቸው ብሔራዊ ቡድን መቼ ይቀላቀላል ?

ዛሬ ዝግጅቱን በጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ ካልነበሩት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ሱራፌል ዳኛቸው መቼ…

ፈረሰኞቹ ሁለገቡን ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል

ባለፉት ዓመታት በሀምበሪቾ ቆይታ ያደረገው የመስመር አጥቂ ማረፊያው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመሆን ተቃርቧል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት…

አዞዎቹ ቶጎዋዊ የግብ ዘብ ለማስፈረም ተስማሙ

አርባምንጭ ከተማ ቶጓዋዊ ግብጠባቂ ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሰዋል። የተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ…

የዋልያዎቹን ስብስብ ሰባት ተጫዋቾች አልተቀላቀሉም

በመጪዎቹ ቀናት ከፊታቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች የሚጠብቃቸው ዋልያዎቹ ሰባት ተጫዋቾች እስካሁን ስብስቡን አለመቀላቀላቸው ታውቋል። ሀገራችን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-2 ራየን ስፖርትስ

👉 “ሦስት ጎል ቀድመን ስላገባን የተወሰነ መዘናጋት ነበር።” አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው 👉 “ቡድናችን ከተመሠረተ ሁለት ዓመቱ…

ኢትዮጵያ ቡና የግብ ጠባቂውን አገልግሎት አያገኝም

በነገው ዕለት በካፍ ኮፌዴሬሽን የቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ ወደ ኬኒያ ያቀኑት ቡናማዎቹ የግብ ጠባቂያቸውን ግልጋሎት…

የቻርለስ ሉክዋጎ ማረፍያ ታውቋል

ዩጋንዳዊው ግብ ጠባቂ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ። ባለፈው የውድድር ዓመት ከሀዋሳ ከተማ ጋር ያሳለፈው እና ከዚህ ቀደም…