የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ለሚያደርገው የቻን ማጣርያ የደርሶ መልስ ጨዋታ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ መደረጉን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። በነሐሴ የመጨረሻ ሳምንት እንደሚካሄዱ በሚጠበቀው የመጨረሻ ዙር ማጣርያ ላይ ኢትዮጵያ ሩዋንዳን የምትገጥም ሲሆን ለዚህ ዝግጅት እንዲረዳም አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል። ነሐሴ 4 ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ የቀረበላቸው ተጫዋቾች ዝርዝር ከባለፈው የማጣርያ ጨዋታRead More →

ያጋሩ

በተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን አራተኛ ደረጃን ይዘው ያጠናቀቁት ሀዋሳ ከተማዎች የ2015 የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን መቼ እንደሚጀምሩ ለሶከር ኢትዮጵያ መረጃ ልከዋል። በ2014 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ ያጠናቀቁት ሀዋሳ ከተማዎች ለቀጣዩ የ2015 የሊጉ ውድድር ከአምናው በተለየ መልኩ በተጫዋቾች ዝውውር ላይ በነቃ ሁኔታ በመሳተፍ የቅድመ ክንውን ስራዎችን ሲፈፅሙ ከርመዋል፡፡ ቡድኑRead More →

ያጋሩ

በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሲዳማ ቡናን የተቀላቀለው አማካዩ ሙሉቀን አዲሱ በትውልድ ሀገሩ አርሲ ነገሌ ለሚገኝ የፕሮጀክት ቡድን የቁሳቁስ ድጋፍን አድርጓል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ በመጫወት ላይ የሚገኙ ተጫዋቾች አሁን አሁን ወደ ተወለዱበት አካባቢ መለስ ብለው በልጅነት ላሳለፉባቸው እና በአካባቢያቸው ለሚገኙ የታዳጊ ወጣቶች የእግር ኳስ ፕሮጀክቶች ጎራ በማለት የትጥቅ ድጋፎችን ሲያደርጉRead More →

ያጋሩ

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ዳግም የመመለስ ዕድል ያገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአዳማ ከተማ ዝግጅቱን ያከናውናል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ላለፉት አራት ዓመታት ተሳትፎን በማድረግ ወደ ነበረበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰው አንጋፋው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለቀጣዩ የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር የአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ውል እና የነባር ተጫዋቾችን ኮንትራት ከማደስ ጀምሮ ሰለሞን ደምሴ ፣ ሙሴ ካቤላ ፣Read More →

ያጋሩ

በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክለው የቅዱስ ጊዮርጊስ የልዑክ ቡድን ነገ ወደ ታንዛንያ ጉዞ ያደርጋል። የ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀጣይ ወር መጨረሻ ለሚኖረው የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታ ከሐምሌ 17 ጀምሮ በቢሸፍቱ ከተማ በክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ በመከተም ዝግጅቱን ሲያደርግ ቆይቷል። ሶከር ኢትዮጵያ ከሳምንት በፊት ፈረሰኞቹRead More →

ያጋሩ

ከአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ ይፋዊ ሹመት በኋላ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን የቀላቀለው ሲዳማ ቡና የ2015 የውድድር ዘመን ዝግጅቱን መቼ እንደሚጀምር ተገልጿል፡፡ ከአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ጋር በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከተለያየ በኋላ ረዳት አሰልጣኙ ወንድማገኝ ተሾመን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት የሾመው ሲዳማ ቡና ከቀናት በፊት ደግሞ ወንድማገኝን በዋና መንበሩ ላይ ሾሞ ለ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየርRead More →

ያጋሩ

የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያሙ ወላይታ ድቻ ሦስተኛ ፈራሚውን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር ለመቀጠል ውል ካሰረ በኋላ ሳሙኤል ተስፋዬ እና በኃይሉ ተሻገርን አዲስ ፈራሚዎቹ አድርጎ የከረመው ወላይታ ድቻ የአጥቂው ፍቃዱ መኮንን ዝውውርን አጠናቋል። ከአንደኛ ሊጉ እስከ ከፍተኛ ሊጉ ከጋሞ ጨንቻ ቆይታ በማድረግ የክለብ ህይወቱን የጀመረው ይህ አጥቂ ስፍራ ተጫዋችRead More →

ያጋሩ

ለሁለት ክለቦች በመፈረሙ ውዝግብ ውስጥ ገብቶ የሚገኘው ዊሊያም ሰለሞን ለሲዳማ ቡና ክለብ ጉዳዩን የተመለከተ ደብዳቤ በዛሬው ዕለት አስገብቷል፡፡ በየዓመቱ ተጫዋቾች ከአንድ ክለብ በላይ በመፈረም መነጋገሪያ ሲሆኑ መመልከት በሀገራችን እግር ኳስ ላይ እየተለመደ መጥቷል፡፡ በዘንድሮ የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር ሂደት ላይ ተመሳሳይ የሆነ ድርጊትን አስተውለናል፡፡ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በጋራ ስምምነት መለያየት የቻለውRead More →

ያጋሩ

👉”ከመጀመሪያው ጨዋታ አንፃር የሁለተኛው ጨዋታ በሁሉም የጨዋታ ክፍሎች ላይ መሻሻል የታየበት ነበር” 👉”እኛ ራሳችንን የምስራቅ አፍሪካ የተለየ ቡድን አድርገን ነው የምናስበው ፤ ግን አይደለንም” 👉”…በሌሎች ባልተመረጡ ተጫዋቾች እና አሁን በቡድኑ ውስጥ ባሉ ተጫዋቾች መካከል ሰፊ ልዩነት አለ ማለቴ አይደለም” 👉”በዚህ የእፎይታ ጊዜ መንግስት አስቦበት የሜዳ ጥያቄዎቻችንን የምንመልስ ከሆነ በሜዳችን የሚገኘውንRead More →

ያጋሩ

👉”ውሉ አልቋል። የምትስማማ ከሆነ ትቀጥላለህ ፤ ካልሆነ ሌሎች አማራጮችን ታያለህ” 👉”በእኔ በኩል ከክለብ የመጡ የተጨበጡ ጥያቄዎችን ከብሔራዊ ቡድኑ መልስ ሳላገኝ አልመልስም ብዬ የዘለልኳቸው ሁለት ሦስት ጥያቄዎች አሉ” 👉”አሁን ላይ የተጨበጠው መረጃ የሥራ አስፈፃሚው ለመጨረሻ ጊዜ እንዳልተሰበሰበና ጉዳዩን ለመመልከት ፍቃደኛ ቢሆኑም እንዳልተገናኙ ነው” 👉”…እነሱም ከእኔ የተሻለ አማራጫቸውን ሊያዩ ይችላሉ ፤ እኔምRead More →

ያጋሩ