ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው መቻል ጋናዊውን የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የዋንጫ ፉክክር ውስጥ የነበረው…
ዜና
ድሬዳዋ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ዛሬ ይጀምራል
አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን የሾሙተረ ብርቱካናማዎቹ በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ማከናወን ይጀምራሉ። ባሳለፍነው የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ…
የመስመር ተጫዋቹ የወልዋሎ አዲሱ ፈራሚ ለመሆን ተቃርቧል
በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ወልዋሎዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል። በትናንትናው ዕለት የሦስት ተጫዋቾች ዝውውር በማገባደድ በክረምቱ ያዘዋወሯቸው…
ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ጨምሯል
የአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለው ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አግኝቷል። በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች ለቀጣዩ…
ወልዋሎዎች ሦስት ተጫዋቾች አስፈርመዋል
ቢጫዎቹ ሦስት ተጫዋቾች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። ቀደም ብለው የቀድሞ ተጫዋቻቸው በረከት አማረን ጨምሮ አምስት ተጫዋቾች ወደ…
ድሬዳዋ ከተማ በዝውውር መስኮቱ በንቃት መሳተፉን ቀጥሏል
ብርቱካናማዎቹ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብሰባቸው ሲቀላቅሉ የሁለት ተጫዋቾችን ውል ደግሞ አራዝመዋል። ከደቂቃዎች በፊት መሐመድኑር ናስርን…
ቡርትካናማዎቹ ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የግብጠባቂውን ውል አራዝመዋል
ወደ ዝውውሩ የገቡት ድሬደዋ ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የግብጠባቂያቸውን ውል አራዝመዋል። አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን በይፋ ከሾሙ…
አሰልጣኝ ገብረክርሰረቶስ ቢራራ ምክትላቸውን አሳውቀዋል
ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የጀመሩት አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ አብረዋቸው የሚሰሩትን ምክትል አሰልጣኝ አሳውቀዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ጊዜ መቻልን…
ዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታቸውን መቼ ያደርጋሉ?
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የማጣርያ ጨዋታዎቹን የሚያደርግበት ቀን ታውቋል። ሞሮኮ ለምታዘጋጀው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በምድብ 8…
የአቡበከር ናስር ቀጣይ ማረፍያ?
የብራዚላውያኑ አሰልጣኝ ማንቆባ ምንኪቲ ስለ አቡበከር ናስር ቆይታ ፍንጭ ሰጥተዋል። ሦስት ጨዋታዎችን ብቻ ካከናወነበት ከአስቸጋሪው የውድድር…