ኢትዮጵያ ቡና የተጫዋቾች የዝውውር ህግ ጥሰዋል ባላቸው ክለቦች ላይ እርምጃ እንዲወሰድ እና የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ…
ዜና
መቻል ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
የአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራው መቻል የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ከቀናት በኋላ ይጀምራል። የተጠናቀቀውን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን…
ፈረሰኞቹ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል
በከፍተኛ ሊጉ ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው የመስመር አጥቂ ማረፊያው ፈረሰኞቹ ቤት ሆኗል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች ለከርሞ ቡድናቸውን ለማጠናከር…
ፍፁም ዓለሙ ወደ ቀድሞው ክለቡ ለመመለስ ተስማማ
ባህር ዳር ከተማ የቀድሞው ተጫዋቹን አራተኛው አዲሱ ተጫዋች አድርጓል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው መሪነት ለቀጣዩ የውድድር ዘመን…
መቐለ 70 እንደርታ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ጀምሯል
በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ የሚመሩት ምዓም አናብስት ልምምድ ጀምረዋል። በአስከፊው ጦርነት ምክንያት ላለፉት ዓመታት ከሀገር አቀፍ ጨዋታዎች…
የጦና ንቦቹ ዝግጅታቸውን ሊጀምሩ ነው
ወላይታ ድቻ ከአንድ ቀን በኋላ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ይጀምራል። ያለፈውን ዓመት ደከም ባሉ የውድድር ጉዞ ውስጥ…
ኢትዮጵያ መድን ዝግጅት የሚጀምርበት ዕለት ታውቋል
በአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ልምምዳቸውን እንደሚጀምሩ ታውቋል። የ2016 የውድድር ዘመን…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት የመስመር አጥቂዎችን አስፈርሟል
የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታው ኢትዮ ኤሌትሪክ ሁለት የመስመር አጥቂዎችን የቡድኑ አካል አድርጓል። ወደ ፕሪምየር ሊጉ ዳግም የተመለሱት…
መድን ሁለት ተጫዋች ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቹን ውል አራዝሟል
በአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቁ ነባሮችን ውል አራዝመዋል። በተጠናቀቀው ዓመት ሁለት…
አዳማ ከተማ አዲሱን አሰልጣኝ አሳውቋል
የአዳማ ከተማ ቀጣዩ ዋና አሰልጣኝ ታውቀዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው አዳማ ከተማ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን…