መቐለ 70 እንደርታ አማካዩን ለማስፈረም ተስማማ። በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ በማድረግ ላይ ከሚገኙ ክለቦች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰው…
ዜና
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን ተጫዋች በእጁ አስገብቷል
ወጣቱ የመስመር አጥቂ ማረፊያው የሐይቆቹ ቤት ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቀጣዩ ዓመት ተሳትፎአቸውን አጠናክረው ለመቅረብ ወደ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመስመር ተጫዋቹን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ሽመክት ጉግሳ ከስድስት ዓመታት የፋሲል ከነማ ቆይታ በኋላ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቀሏል። ከአንድ ዓመት ቆይታ በኋላ…
ሲዳማ ቡና ዝግጅት የሚጀምርበት ወቅት ታውቋል
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚመሩት እና በክረምቱ ወሳኝ ዝውውሮችን የፈፀሙት ሲዳማ ቡናዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሊጀምሩ ነው።…
ባህር ዳር ከተማ ሦስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመሩት ባህርዳር ከተማዎች የክረምቱ ሦስተኛው ፈራሚ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የወሳኝ አጥቂውን ውል አራዝሟል
በተከታታይ ሦስት ዓመታት ሁለት ቡድኖችን ወደ ሊጉ ያሳደገው አጥቂ ውሉን ማራዘሙ ታውቋል። ዳግም ወደ ሊጉ መመለሳቸውን…
ዐፄዎቹ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ፋሲል ከነማዎች በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…
መቐለ 70 እንደርታ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምቷል
ምዓም አናብስት በሴራሊዮናዊ ግብ ጠባቂ ስብስቡን ማጠናከር ቀጥሏል። ቀደም ብለው የነባሮቹን ውል በማራዘም ስምንት ተጫዋቾች ወደ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ
ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የፊት አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን በትናትናው ዕለት በይፋ…
ጫላ ተሺታ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ሀድያ ሆሳዕና ሦስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። ከአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ ውል ማራዘም በኋላ የቃለአብ ውብሸት ፣ ከድር ኩሊባሊ…