👉 “ከምድባችን የማለፍ ዕቅድ ነው ያለን።” 👉 “የካፍ ፕሮግራም በጊዜ አለመታወቅ በዕቅድ እንዳንጓዝ አድርጎናል።” 👉 “ታሪክ…
ዜና
ቢንያም ፍቅሬ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ወደ ግብፁ ክለብ እስማኤሊያ የሚያደርገው ዝውውር ያልተሳካለት ቢንያምን ፍቅሬ ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰበትን ክለብ አግኝቷል። የቀድሞ…
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ
ዋልያዎቹ ከሣምንት በኋላ ለሚያደርጓቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0 – 1 ሀድያ ሆሳዕና
ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች ጥበቃ በኋላ ድሬዳዋ ከተማን አንድ ለባዶ አሸንፈው ዳግም ወደ አሸናፊነት ከተመለሱ በኋላ የሁለቱም…
ኢትዮጵያ ቡና ሞሪታኒያዊ አጥቂ አስፈረመ
በአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ሞሪታንያዊ አጥቂ የግሉ አድርጓል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካደረጋቸው ስድስት መርሃግብሮች…
ሀምበርቾ ውሳኔ ተላልፎበታል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር አዘጋጅ እና ስነ ስርዓት ኮሚቴ በሀምበርቾ ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ አሳልፏል። በ2016 በታሪኩ…
የሀምበርቾ ጉዳይ ቁርጡ የለየለት ሆኗል
በከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ የሆነው ሀምበርቾ ቀጣይ ዕጣ ፈንታው ቁርጡ የለየለት መሆኑ ታውቋል። በ2016 የውድድር ዘመን በታሪኩ…
የዩጋንዳው ክለብ ኢትዮጵያዊውን አሠልጣኝ ሾመ
አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የዩጋንዳውን የሴቶች ክለብ ለማሰልጠን ስምምነት ላይ መድረሳቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ…
ዋልያዎቹ የሜዳቸውን ጨዋታ የት ያደርጋሉ?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፊቱ ያለበትን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የሚያደርግበት ቦታ ታውቋል። በ2025 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው…
ቢንያም ፍቅሬ አዲስ አበባ ይገኛል
ግብፁ ክለብ እስማኤሊያ ፊርማውን አኑሮ የነበረው ቢንያም ፍቅሬ አዲስ አበባ ይገኛል። የቀድሞው የወላይታ ድቻ አጥቂ ቢኒያም…