“ብርቱካንን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በክብር ይሸኛታል” አቶ ባሕሩ ጥላሁን

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለብዙዎቹ ሴት ተጫዋቾች ተምሳሌት የሆነችውን ብርቱካን ገብረክርስቶስን በክብር እንደሚሸኛት አውቀናል። በኢትዮጵያ ሴቶች እግር…

ብርቱካን ገብረክርስቶስ ራስዋን ከብሔራዊ ቡድን አገለለች

👉 “ለወጣት ተጫዋቾች ዕድል ለመስጠት ይህንን ወስኛለሁ።” 👉 “በብሔራዊ ቡድን ቆይታዬ ላሰለጠኑኝ አሰልጣኞች አብረውኝ ለተጫወቱ ተጫዋቾች…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ አሰምቷል

በትናንትናው ዕለት በሸገር ደርቢ ጨዋታ ከቡናማዎቹ ጋር ያለ ጎል የተለያዩት ፈረሰኞቹ በዳኝነት ላይ ያላቸውን ቅሬታ ለፌዴሬሽኑ…

ስሐል ሽረ የተጫዋቹን ውል መሰረዙን ገልጿል

ስሑል ሽረ የስነምግባር ጥሰት ፈጽሟል ያለውን ተጫዋች ማሰናበቱን ሲገልፅ ተጫዋቹም ለፌዴሬሽኑ አቤቱታውን አቅርቧል። ስሑል ሽረዎች የስነምግባር…

አጥቂው ስንታየሁ መንግሥቱ ወደ ሩዋንዳ…

በዘንድሮው የውድድር ዓመት አዳማ ከተማን የተቀላቀለው ስንታየሁ መንግሥቱ ወደ ሩዋንዳ ያቀና ይሆን? አዳማ ከተማን በያዝነው ዓመት…

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጥሪ አድርጓል

ለአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ለ29 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሴፍ…

ሉሲዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋሉ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አስቀድሞ የወዳጅነት ጨዋታ እንደሚያደርግ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድን…

አዲሱ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሾሟል። ለ12 ወራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምክትል አሰልጣኝ ሆነው እንዲሁም ከሕዳር…

በግብፁ ክለብ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ አጥቂ አሁናዊ ሁኔታ…

አቤል ያለው ከጊዛው ክለብ ጋር ያለው እህል ውሃ ያበቃ ይሆን? ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከስድስት ዓመታት…

“በዚህ ዓመት ከመቼውም ዓመት ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ ሽልማት ይኖራል” አቶ ክፍሌ ሰይፈ

የሊጉ ሁለተኛ ዙር የዕጣ ማውጣት መርሐ-ግብር ላይ የሊጉ አክሲዮን ማህበር ስለ ሽልማት ምን ተናገሩ። የ2017 የኢትዮጵያ…